Breaking News
Home / Amharic / የዓመቱ የጥላቻ ንግግር! በአሳዬ ደርቤ

የዓመቱ የጥላቻ ንግግር! በአሳዬ ደርቤ

ከዚህ ጋር በተያያዘም አዳራሽ ሙሉ ሕዝብ መሃከል ቆመው ‹‹ቋንቋችን ይስፋፋ ዘንድ ከፈለጋችሁ በኦሮምኛ ስታናግሩት መልስ ከማይሰጥ ታክሲ ውስጥ አትሳፈሩ! በአፋን ኦሮሞ ስታናግሩት በሌላ ቋንቋ ከሚመልስ ነጋዴ እቃ አትግዙ›› እያሉ የሚናገሩት ምሁር እንግሊዝኛ ቋንቋ በማስተማር የሚተዳደሩ መሆናቸውን ስንሰማ በእጅጉ ገርሞናል!

https://www.facebook.com/diretube/videos/2253414451573974/?t=0

Check Also

የብልፅግና ፓርቲ ‘የሚዲያ ሠራዊት’ አባላት ሐሰተኛ መረጃ !

አማኑኤል ይልቃል የሥራ ድርሻ,ቢቢሲ አማርኛ ዘገባው ከናይሮቢ ከ 8 ሰአት በፊት በገዢው ብልፅግና ፓርቲ በተለይም …

ኢትዮጵያዉያን የተባበሩት መንግሥታት ስብሰባ ላይ ፈንቅለው ገብተው ተቃውሞ አሰሙ !

Ethiopians protest against Abiy Ahmed in Geneva Switzerland!

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.