Breaking News
Home / Amharic / የኦሮሙማው መሪ አብይ ኦርቶዶክስና አማራን አጠፋለሁ ባለው መሰረት በአሁኑ ሹመት ላይ በሚገባ አሳይቷል

የኦሮሙማው መሪ አብይ ኦርቶዶክስና አማራን አጠፋለሁ ባለው መሰረት በአሁኑ ሹመት ላይ በሚገባ አሳይቷል

የኦሮሙማው መሪ አብይ ኦርቶዶክስ እና አማራን አጠፋለው ባለው መሰረት በአሁኑ ሹመት ላይ በሚገባ አሳይቷል::

 

የኦሮሙማው መሪ አብይ ኦርቶዶክስ እና አማራን አጠፋለው ባለው መሰረት በአሁኑ ሹመት ላይ በሚገባ አሳይቷል
1 . የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ/ሶማሌ – ሙስሊም
2 . የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ / ስልጤ- ሙስሊም
3. የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር/ ደቡብ ፕሮቴስታንት
4. የፍትህ ሚኒስቴር/ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚኒስቴር ጌድዮን ጢሞቲዎስ ሚስት- ፕሮቴስታንት
5 . የመከላከያ ሚኒስቴር / አማራ – ሙስሊም
6 . የገቢዎች ሚኒስቴር / አማራ – መስሊም
7. የወጣት ሚኒስቴር / ሀድያ – ፕሮቴስታንት
8 . የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር / የአማራ ተወላጅ – ፕሮቴስታንት
9 . የሎጀስቲክስ ሚኒስቴር/ ኦሮሞ- ሙስሊም
10. የስራና የክህሎት ሚኒስቴር/ ኦሮሞ- ፕሮቴስታንት
11. ንግድና ቀጠናዊ ትስስር/ ትግራይ- ሙስሊም
12. የውሀ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር/ ኦሮሞ- ፕሮቴስታንት
13. ግብርና ሚኒስቴር / ኦሮሞ – ፕሮቴስታንት
14. የጤና ሚኒስቴር/ ኦሮሞ- ፕሮቴስታንት
15. የማዕድን ሚኒስቴር/ ደቡብ- ፕሮቴስታንት
16. የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር/ ደቡብ ፕሮቴስታንት
17 . የመስኖና ቀላማ ሚኒስቴር / ሀረር- ሙስሊም
18. የከተማ መሰረተ ልማት ሚኒስቴር/ ሀረር- ሙስሊም
19. የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጉራጌ/ፕሮቴስታንት
20. የብሄራዊ ስትራቴጂ ሚኒስቴር / ትግራይ ፕሮቴስታንት
21. የትምህርት ሚኒስቴር / ጉራጌ Ethist
22. የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር/ አማራ- ኦርቶዶክስ
23. የገንዘብ ሚኒስቴር/ ሲዳማ- ኦርቶዶክስ
24. የሰላም ሚኒስቴር / ሙስሊም
አጠቃላይ የሰው ኃይል ስምሪቱ ሲታይ አማራ እና ኦርቶዶክስ የተገለሉበት የሙስሊሞችና የፕሮቴስታንቶች ተፅዕኖ የበለጠ ተጠናክሮ ቀጥሏል።
በአጠቃላይ ዋናውን የፀጥታ ተቋማት እና ወሳኝ የሆኖ ቦታዎች የሚመሩት የኦሮሞ ፕሮቴስታንቶች መሆናቸውን ስንመለከት ነገርየውን የበለጠ ግልፅ ያደርገዋል።
በአማራ ህዝብ ላይ ለአምስት አስርተ ዓመታት የዘለቀው መዋቅራዊ ጭቆና በአሁን ስርአት በግልፅና ተጠናክሮ የቀጠለበት ስለሆነ ወገብን ጠበቅ አድርጎ መታገል ያስፈልጋል!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.