ሃይማኖታዊ ጭቆና በኢትዮጵያ
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ላይ ከሚፈጸሙ ስልታዊና መዋቅራዊ ጥቃቶች መካከል አንዱ ልጆችዋን ከቀበሌ ጀምሮ እስከ ፌዴራል ድረስ ከሥራ ገበታ፣ከመንግሥት ሥራ፣ከሀላፊነትና ከፖለቲካዊ ተሳትፎ ማግለል ነው።ይኽ ኦርቶዶክስን ያለ ተጠያቂነት ለማጥፋት ታስቦ የሚደረግ መንግሥታዊ ፕሮጄክት ነው። ሥልጣኑን ሙሉ በሙሉ ከተቆጣጠሩት ኦርቶዶክሱ ቢጮህ ሰሚያ አያገኝም።ልክ አሁን እየሆነብን እንዳለው ዓይነት እልቂት ማለት ነው። አገዛዙ ለማድረግ እየተዘጋጀ ያለውን ምርጫን አስመልክቶ በኦሮሚያ ክልል በየቦታው የሚመረጡ የሕዝብ ተወካዮች እጩዎችን ከየትኛው ቤተ እምነት እንደሆኑ በጥቂቱም ቢሆን ለማጣራት ሞክሬአለሁ።እንደ ናሙና የወሰድሁት 27 የምርጫ ጣቢያዎችን ነው።በእነዚህ የምርጫ ጣቢያዎች ላይ የቀረቡት ምርጫ ጣቢያዎች ላይ 108 እጩዎች አሉ።ከእነዚህ መካከል፦
አስቡት፦
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች