Breaking News
Home / Amharic / የአዲስ አበባ ከተማን የትምህርት ካሪኩለም የቀረፁት ሰዎች ስም ዝርዝር !

የአዲስ አበባ ከተማን የትምህርት ካሪኩለም የቀረፁት ሰዎች ስም ዝርዝር !

የአዲስ አበባ ከተማን የትምህርት ካሪኩለም የሚቀርጸው፣ የሥነ ቋንቋ ትምህርትን የሚወስነው ፣ የማህበረሰብ ስብጥር ፐርሰንቴጅ የሚገምተው፣ የከተማዋ የተለያዩ ቀመሮችየሚቀምረው፣ ታሪኳን አጥንቶ የሚጽፈው፣ የወሰን እና የድንበር ጉዳዮችን ለመወሰን በጥናት የሚለየው የቻርተሯን ሁኔታወች በየጊዜው የሚያጠኑበት የሚሠረዙበት እና የሚደለዙበት የኮተቤ ሜትሮፖሊሺያን ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅን የሚመሩ አካላት ስብጥር ይህን ይመስላል።

Check Also

መንገዱ በጀግናው ስም ተሰይሟል !

እንባየም ሳላስበዉ ይፈሳል። ብቻ እንደዛሬ ሁኘ አላዉቅም። እግዚአብሔር አምላክ ልቤን አበረታዉ።

አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ሕዝብ እንዴት እንደሚንቅ ተመልከቱ:: አብይ አህመድ ራሱ መራጭ ራሱ አስመራጭ !

2022/3/12 የብልፅግና ፓርቲ አንደኛ ጉባኤ ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) የፓርቲው ፕሬዚዳንት አድርጎ መረጠ። እየተካሄደ ያለው የብልጽግና …

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.