የተፈቀዱት ሰልፎች!
1ኛ ብልጽግናን ለመደገፍ
2ኛ ለዳቦ እና ለታክሲ(ለትራንስፖርት) ብቻ ናቸው።
ዓብይ ይምራን ለማለት ከሆነ በየቀኑ ሰልፍ መውጣት ይፈቀዳል::
ለለሚ ኩራት ክ/ከተማ ምርቃት ሲሆን ሰልፍ ይፈቀዳል
ለብልጽግና ድጋፍ ለማድረግ ከሆነ 365 ቀናት ሰልፍ መውጣት ይፈቀዳል። ያውም በማርሽ ባንድ ታጅበህ
ህወሓትን ለመቃዎም ከሆነ ሰላማዊ ሰልፍ በየቀኑ መውጣት ይፈቀዳል::
ተፎካካሪ ፓርቲዎችን ለማውገዝ ከሆነም በየቀኑ ሰላማዊ ሰልፍ ይፈቀዳል።
ለዳቦና ለትራንስፖርት(ለታክሲ) ከሆነ 24/7/365 መሰለፍ እጣህ ፈንታህ ነው።
®®®
ብልጽግናን ለመቃዎም ካሰብክ ግን የታክሲም ሆነ የዳቦ ሰልፍ ጭራሽ አይፈቀድም።