ለዚህ ነው ከፋኖ ጋር እርቅ ምናምን እያሉ ፋኖን የሚያጃጅሉ ምክንያቱም ፋኖ ከሱዳን ጦር ጋር እንዲዋጋላቸው ለማድረግና ፋኖን በዘዴ በውጭ ወራሪ ጠላት ለማስበላት:: ይሄ የእነ አቢይ አህመድ ለማ መገርሳ ጀኔራል ብርሃኑ ጁላ ሴራ ናት:: የአማራ ሕዝብ ንቃ ፋኖ ንቃ እንዳትበላ በፌደራል ተንኮል ሴራ እንዳትበላ አደራ አደራ አደራ አደራ እላለሁ::