ወለጋ ላይ ኔትወርክ አጥፍተን ድራሻቸውን አጠፋናቸው የተባሉት ኦነግ ሼኔወች በመንግስት እውቅና ለፋሲካ አመትባል 40 ፍሪዳ ተጥሎላቸው ያንን በልተው የተረፋቸውን ቋንጣ ዘልዝለው ሰቅለውታል
ብዛት ያለው ቢራ ተልኮላቸው ጠጥተው ሰክረው ይህን ፎቶ ተነስተው በመልቀቃቸው አብይ መናደዱንም ሰምተናል::
አስመሳዩ አብይ አህመድ ኦነግን እየመታን ስለሆነ እናንተ ደግሞ ፋኖን አጥፉ ብሎ ቀጭን ትዛዝ ሲሰጥ እነ ተመስገን ጥሩነህ ትዛዝ ተቀብለው በአማራ ፋኖ ዘመቻ የከፈቱ ቁጥር አንድ የአማራ ጠላቶች መሆናቸውን ማንኛውም አማራ ማወቅ አለበት ::