Breaking News
Home / Amharic / በአዲስ አበባ ከተማ 22 – 2 ሰዎች ተገደሉ ::

በአዲስ አበባ ከተማ 22 – 2 ሰዎች ተገደሉ ::

ክር(ማተብ) ያሠረ ሁሉ የሚታረድበት መንግስት ዓልባ የተረኞች የአገዛዝ ሥርዓት ጦርነቱን ሀይማኖታዊ ውጊያ አድርጎታል ።
አዲስ አበባ ውስጥ 22 አካባቢ ያሉ ቅድስት አርሴማ ቤተ/ክርስቲያንን እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያንን ለማፍረስ ከሌሊቱ 7፡30 ሲሆን የአገዛዙ ፖሊሶች በቀጥታ ወደ ህዝቡ በመተኮስ ሁለት ወጣቶች ተሰውተዋል ።
ለጊዜው ብዙ ቁጥሩ ያልታወቀ ምዕመናንም በጥይት ተመተው ወደ ሆስፒታል እንደተወሰዱ ተነግሯል ።

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.