Breaking News
Home / Amharic / አዲሱ የመከላከያ አዋጅ እና ዕውነታው:: ስልጣን ለኦሮሞ ብቻ !

አዲሱ የመከላከያ አዋጅ እና ዕውነታው:: ስልጣን ለኦሮሞ ብቻ !

አዲሱ የመከላከያ አዋጅ እና ዕውነታው

የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ፣የፌደራል ፖሊስ እና የመከላከያ ሠራዊት በአገር አቀፍ ደረጃ በጠቅላይ አዛዥ እና ኃላፊነት ጥብቅ ቦታ ላይ ያሉት እና ሪፎርሙ

#ሼር በማድረግ ዕውነታውን እናጋልጥ፤እነዚህ መረጃዎች ብዙ ተደክሞባቸው የሚወጡ ናቸው።

1ኛ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር 👉ደመላሽ ወ/ሚካኤል (ኦሮሞ)

2ኛ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር👉መላኩ ፈንታ (ኦሮሞ)

3ኛ) አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር አዛዥ👉ሀሰን (ኦሮሞ)

4ኛ የአዲስ አበባ ፖሊስ ም/አዛዥ👉 ፀጋዬ (ኦሮሞ)

5ኛ) የአዲስ አበባ ፖሊስ የደህንነት ኃላፊ👉ማሀቡ (ኦሮሞ)

6ኛ) አራት የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አሉ የአራቱም ዋና እና ምክትል አዘዦቻቸው በነገድ 8ንቱም ኦሮሞዎች ናቸው

7ኛ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ አዛዥ እና ጠቅላይ ሚንስትር 👉አቶ ዐብይ አህመድ (ኦሮሞ)

8ኛ)የመከላከያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም 👉 ምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ (ኦሮሞ)

9ኛ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ👉ይልማ መርዳሳ እና አራት ምክትል አዛዦችን ጨምሮ (ኦሮሞ)

10ኛ) የመከላከያ ያሉት አራት እዞች ዋና ኃላፊ/ አዛዥ👉ጄኔራል ጌታቸው ጉዲና (ኦሮሞ)

11ኛ) የሀገሪቱ መከላከያ መረጃ መምሪያ ዋና ኃላፊ👉ሌትናል ጄኔራል ደምሴ (ኦሮሞ)

12ኛ) በኢትዮጵያ የመከላከያ ስልጠና እና የሁሉም መካናይዜሽን ዋና ኃላፊ👉 ሌትናል ጄኔራል አለምሸት ደግፌ (ኦሮሞ)

13ኛ) የመከላከያ ሰራዊቱ የሰው ኃየል መምሪያ ዋና ኃላፊ👉ሌትናል ጄኔራል ሀጫሉ ሸለመ (ኦሮሞ)

14ኛ) የመከላከያ ሰራዊቱ የሎጅስቲክስ መምሪያ ዋና ኃላፊ👉ሌትናል ጄኔራል አብድርሃማን (ኦሮሞ)

15ኛ) የመከላከያ የመገናኛ ዋና መምሪያ ኃላፊ👉ሌትናል ጀኔራል ከፍያለው አምዴ (ኦሮሞ)

16ኛ) የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ👉ሌትናል ጄኔራል ሰለሞን ኢተፋ (ኦሮሞ)

17ኛ) የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ👉ሌትናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ (ኦሮሞ)

18) የመከላከያ ልዮ ኃይል ኮማነዶ እና የአየር ኅይል አባላት ዋና አዛዥ👉 ሹምዕ አብደታ (ኦሮሞ)

19ኛ) ዐብይ አህመድ ያደራጀው የራፐብሊካን ጋርድ ዋና አዛዥ👉ሜጀር ጄኔራል ጀማል አህመድ (ኦሮሞ)

20ኛ) የመከላከያ ሠራዊት ስምሪት መምሪያ ኃላፊ👉ሜጀር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው (ኦሮሞ)

21ኛ) የመከላከያ የውጭ ግንኙነት እና ወታደራዊ ትብብር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር👉ሜጀር ጄኔራል ተሾመ ገመቹ (ኦሮሞ)

22ኛ) የመከላከያ ፋውንዴሽን ዋና መምሪያ ኅላፊ👉ሜጀር ጄኔራል ኩመራ (ኦሮሞ)

23ኛ) የመከላከያ ኢንዱስትሪዎች ዋና መምሪያ ኃላፊ👉 ሜጀር ጄኒራል ሙላቱ ጀልዱ (ኦሮሞ)

24ኛ) የመከላከያ ሠራዊት ዋና የዩኒቨርስቲዎች ኃላፊ👉ሜጀር ጄኔራል ከበደ ረጋሳ (ኦሮሞ)

#ተጨማሪ መረጃ👉https://t.me/wogTz

Check Also

ሻለቃ ውብ አንተን ስሙት።

በአሜሪካን ሀገር የምትኖሩ የአማራ ማህበራትና የአማራ ልጆች የት ነው ያላችሁት?? Share!

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.