From: Agegnehu Kassa
ግንቦት 20 በመጋቢት 24 ተተክቶላችኋል ።
እኛ አማሮች ከአጋሮቻችን ጋር ይህን የዘር ፓለቲካ በፅኑ እንዋጋለን ። መዳረሻችንም አብን ነው ።
Why አብን ???
**አብን የሚያምንበትና ለመታገል የሚንቀሳቀሰው አማራን አዳክሞ ኢትዮጵያን ለመበተን ከሚታገል የመለስና መለስ ወለድ የኦሮሞ ተስፋፊ ሜንጫዎችና ደጋፊዎቻቸው ጋር መሆኑ = (by the way እን ማዴቦ ፡ ቦንገርና ቀርሴሞ ፡ ባሸራቃጭነትና ባንዳነት እዚህ ቡድን ውስጥ ይጠቃለሉ) ።
** * አብን Ethnic Federalism ለኢትዮጵያ መርዝ ነው መቀየር አለበት ብሎ ሰለሚያምንና ስለሚታገል ።
*** አብን በቛንቛ ያልተከለለች የሁሉም ኢትዮጵያን ስለሚመኝና ስለሚታገል ።
***አማራ የኢትዮጵያ አንድ ግንድ ሞሰሶ ነው ፡ በሁሉም ኢትዮጵያ ተበትኖ ይኖራል ። አማራ ኢትዮጵያ ውስጥ የትም ቦታ የመኖር መብቱ እንዲጠበቅ ስለሚታገል ።
*** አብን በውሸት የፈጠራ ታሪክ የተዛቡ የተሸረሸሩ የአማራ ፡ የአፋር ፡ የኮንሶ ፡ የጋምቤሌላ ፡ የሶማሌ ፡ የኩናማ ና ሌሎችም ብሔሮች እውነተኛ ታሪክ እንዲከበር ስለሚታገል ።
*** አብን የአንድ ዘር የበላይነትን ስለሚፀየፍ ።
*** ባለው ገብጋባ መረን ያጣ ኬኛ የዘር ፖለቲካ የአንድ አማራ ጠንክሮ መውጣት ለዘር ፓለቲካ ችግር ማርከሻ ወይም Anti-dot ይሆናል ብሎ ስለሚያምን
አብን መውጫችን ነው ።
አብንን መደገፍ ኢትዮጵያን መታደግ ነው።
አማራ መሆንም አይጠበቅብህም ።
እስቲ ወሬአችሁን ተውና ወያኔ በጠራራ ፀሐይ የነጠቃችሁን አነዚያንን ለምለም መሬቶች ራያን ወልቃይትን ፀገዴን ፀለምትን አስመልሱ፡፡ ባዶ ፉከራ ብቻ ……ምስሽ ወያኔ ነው