Breaking News
Home / Amharic / Zoom Meeting Today. Coalition of Ethiopians in Diaspora

Zoom Meeting Today. Coalition of Ethiopians in Diaspora

ከ 3 ሳምንት በፊት በመላው ዓለም የሚገኙ 15 የዲያስፖራ ድርጅቶች የተካፈሉበት የተቃውሞ ግልፅ ደብዳቤ ለጠ/ሚ አብይ አህመድ መላኩን እናስታዉሳለን:: ለተላከው መልእክትም የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሚንስትሩ ለገሰ ቱሉ በማሾፍ መልስ ሰጥቷል::  አሁንም ስለ ሀገራቸው የሚጠይቁና  የሚከራከሩ ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚገኙ ጋዜጠኞችና አክቲቪስቶች እየታሰሩና እየታፈኑ ሀገራችን በጎሳ ፖለቲካ እየታመሰች ስለሆነ በዉጭ ሀገር የምንኖር ኢትዮጵያ ዉያን ለወገናችን ድምፅ መሆን ስላለብንና አንድነትን እንዴት ማጠናከር  እንደምንችል ለመነጋገር የዙም ስብሰባ (Zoom Meeting)  እናካሄዳለን::

Date: Sunday – April 2, 2023 (መጋቢት 24- 2015)

TIME

7.30 PM EU Time (Europe)                            
6.30 PM UK Time (United Kingdom)
1.30 PM Eastern Time (Washington DC)     
11.30 AM Mountain Time (Colorado)
8.30 PM (Ethiopia)

https://us02web.zoom.us/j/88080361847?pwd=N3Z4bXdGVUh5WTBFTGc5MHd4M0doZz09

Meeting ID: 880 8036 1847

Passcode: 309545

Prepared by Coalition of Ethiopians in Diaspora
www.ethiodiaspora.net

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.