ሀገራችን ኢትዮጵያ ካለችበት የመፈራረስ አደጋ እንድትወጣ የራስችንን አስተዋፅኦ እንድናደርግና መፍትሄ ለመሻት በዉጭ ሀገር ያለን
ኢትዮጵያዉያን አንድ ላይ ተነጋግረን ተስማምተን ዉሳኔ ማሳለፍ አለብን ::
በአማራ ሕዝብ ላይ የተጀመረው ጦርነት መቆም አለበት፣ ፍትህ ለሕዝባችን ፣ አፈና ይቁም ! የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ፣ የዘር ፖለቲካ ይታገድ የምትሉ ሁሉ ለዉይይት እንድትመጡ መድረክ አዘጋጅተናል::
Zoom Meeting
Date: Sunday 23-07-2023
Time: EU Time: 9pm
UK Time 8pm
Washington DC Time 3PM MElbourne Time 5am(Monday)
Meeting id: 2769914757
Passcode: 414688
STOP the war on AMHARA people in ETHIOPIA !
Prepared by:
Association of Ethiopians in Europe
www.ethiodiaspora.net