Breaking News
Home / News / US Congress against Getachew Assefa (TPLF)

US Congress against Getachew Assefa (TPLF)

በጌታቸው አሰፋ ላይ በቂ የወንጀል ድርጊት መፈፀሙን የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች ስላሉ የአሜሪካን መንግስት #በHR128ማግኔስቲ አክት ውሳኔ መሰረት ተይዞ ለህግ እንዲቀርብ የአሜሪካ ምክር ቤት የወታደራዊ ንኡስ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮንግረስ ማን ማይክ ኮፈመን ለሴክረተሪ ኦፍ ስቴት በአስቸኳይ ደብዳቤ ጠየቁ። ጌታቸው አሰፋ በአለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ጥሰት በሰው ልጆች ላይ ወንጀል በመፈፀሙ ማናቸውም በአሜሪካን የሚገኝ ንብረቱ እና ሃብቱ ተመርምሮ በመንግስት እንዲወረስበትና ወደየትኛውም ሀገር ጉዞ ለማድረግ እንዲከለከል ማእቀብ እንዲጣልበት ወይም ወደአሜሪካ እንዳይገባ ወይም እንዲይዝ የሚጠይቅ ጠንከር ያለ ጥያቄ ለትራምፕ አስተዳደር ዛሬ አቅርበዋል። ይህም ለመጀመሪያ ጊዜ በ #HR128 ውሳኔ መሰረት ማግኒትስኪ አክት በተባለው ህግ መሰረት እርምጃ እንዲወሰድ ሲጠየቅ #ጌታቸውአሰፋየመጀመሪያው የመንግሥት ባለስልጣን ነው። ይህን ጉዳይ እንዲያስፈፅሙም ለሴክሬተሪ ኦፍ ስቴት ማይክ ፖይምፖ አሳስበዋል። ጨዋታው በዙር ከሯል። ይህም ለአቢይ መንግስት ከፍተኛ እፎይታን ይፈጥራል ብለን እናምናለን።

 

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.