ይህን የአፓርታይድ ሕግ ለመቃወም ንቅናቄ ይጀመር !
Read More »TimeLine Layout
June, 2024
-
23 June
የፋኖና የመንግስት የፓለቲካ ድርድር ምን ማለት ነው?
የዚህ ጽሁፍ ዋና ዓላማ የፖለቲካ ድርድርን አስመልክቶ በአራቱም አቅጣጫ በሚታገሉ የፋኖ አመራሮች ጥልቅና የሰከነ ውይይት ተደርጎበት፣ ጉዳትና ጥቅሙ ከሁሉም አቅጣጫ በስፋት ተዳስሶ፣ ምክንያታዊ የሆነ የጠራና ግልጽ አቋም እንዲያዝ ለማበረታታት ነው። በድርድር ጉዳይ ላይ በፋኖ መሪዎች ደረጃ አንድ ወጥ አቋም ከተያዘ፣ ለደጋፊዎችና ለኢትዮጵያ ሕዝብ የፋኖን አቋም ግልጽ በማድረግ፣ ሕዝቡንና ትግሉን ከውዥንብር፣ ታጋዩን ደግሞ ከተለያዩ ኃይሎች አላስፈላጊ ተጽዕኖ በማላቀቅ፣ ፋኖ የመሪነት ሚናውን …
Read More » -
18 June
ወልቃይት የማነው? ራስ መንገሻ ስዩም
ክቡር ልዑል ራስ መንገሻ ሥዩም የአፄ ዮሐንስ የልጅ ልጅ ልጅ ናቸው (አራተኛ ትውልድ)፡፡ በኢትዮጵያ በመንግሥት ሥራ በተለያዩ ቦታዎች ያገለገሉ ሲሆኑ፣ የትግራይ ጠቅላይ ግዛት አስተዳዳሪ (አገረ ገዥ) ሆነው ሠርተዋል፡፡ በትግራይ በጣም ተወዳጅ የነበሩ ታታሪ ሰው መሆናቸውን ሁሉም ምስክርነት የሚሠጠው ነገር ነው፡፡ የትግራይ ሰው “ልዑል ጌታችን” ብለው ነው የሚጠሯቸው፡፡በቅርቡ በ2010 (ኢትዮጵያ አቆጣጠር)፣ የትውልድ አደራ በተባለው መፅሐፋቸው በጣም ብዙ መነበብ የሚገባቸው መዘክሮች አስፍረውልናል፡፡ …
Read More » -
16 June
Interview of Eskinder Nega with BBC – እስክንድር ነጋ ከቢቢሲ ጋር ያደረገው ኢንተርቪው
የፋኖ ታጣቂ ቡድን መሪ ከሆኑት አንዱ የቀድሞው ጋዜጠኛ እና ፖለቲከኛ እስክንድር ነጋ ከመንግሥት ጋር ድርድር ለማድረግ ገና ከውሳኔ አልተደረሰም አሉ። እስክንድር ነጋ ከቢቢሲ ፎከስ ኦን አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ፤ በአማራ ክልል ያለውን ግጭት በንግግር ለመፍታት ከመንግሥት ጋር ሊደረግ ስለሚቻልበት ውይይትን በተመለከተ “ገና ከውሳኔ አልደረስንም” ብለዋል። “ከመንግሥት ጋር እየተዋጉ ያሉ በርካታ የፋኖ ቡድኖች አሉ። እያንዳንዱ ቡድን እራሱን የቻለ ነው” ያሉት …
Read More »
May, 2024
-
31 May
“ገና አንድ ሚሊዮን ተጨማሪ ኦሮሞ እናስታጥቃለን”- ሽመልስ አብዲሳ
“ገና አንድ ሚሊዮን ተጨማሪ ኦሮሞ እናስታጥቃለን” ********** // ነፍጠኛን እንዲቀጣ አንድ ሚሊዮን ቄሮና ቀሬን አስታጥቀን ወደ አባይ ማዶ እንልካለን: አሁን ወደ ጎጃምና ጎንደር የምንልከው ቄሮ እንደ 2008ቱ ዱላና ዲንጋይ የያዘ ሳይሆን ዘመናዊ መሳሪያን የታጠቀ ነው:: አሁን የጦር ጀቷና ድሮንም የቄሮ ናት:: ነፍጠኛ ትናንት ወሎን ፊንፊኔንና አዳማን የኔ አደርጋለሁ ብሎ ይመኝ ነበር: አሁን ግን እባካችሁ ባህር ዳርንና ጎንደርን አስተርፉልኝ ሁኗል ለቅሶው:: …
Read More » -
30 May
የስብሰባ ጥሪ ለአማራና ለፋኖ ደጋፊዎች ! Zoom Meeting for Amhara People & FANO Supporters!
ኮሎኔል አብይ አህመድ የኢትዮጵያ የጎሳ መንግስት መሪ ወለጋ ላይ ባደረገው ንግግር በአማራ ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋ አውጇል:: የአማራን ሕዝብ በመድፍና በድሮን እየታገዘ የሚያደርገው እልቂት (Genocide) ከተጀመረ 9 ወራት አልፎታል:: በተጨማሪ 1-በሃይማኖት ጉዳዮች ጣልቃ ገብቶ እየበጠበጠ የሃይማኖት አባቶች ወደ ትውልድ ሀገራቸው እንዳይገቡ እየታገቱ በመሆኑ 2-ብዙ የዲያስፖራ አባላት ወደ ሀገራቸው ሲገቡ አይሮፕላን ጣብያ ላይ በማንገላታት በማሰር ማንነት ላይ ያተኮረ ጥቃት እያደረሰ ስለሆነ 3-ከ …
Read More »