Breaking News

TimeLine Layout

August, 2023

July, 2023

  • 26 July

    የምስራች ለመላዉ የዐማራ ማኅበረሰብ !

    የምስራች ለመላዉ የዐማራ ማኅበረሰብ በአዉሮፓ የምንገኝ የዐማራ ማኅበራት በአማራዉ ትግል ላይ በተናጠል ስናደርግ የነበረውን ያልተቀናጀና የተበታተነ እንቅሳቃሴ ዉጤቱን በመገምገምና በአማራዉ ላይ የተጋረጠዉን የህልዉና አደጋ ግንዛቤ ዉስጥ በማስገባት አንድ የጋራ ተልዕኮ ያለዉና በተማከለ ደረጃ የሚመራ ሁለንተናዊና የማያቋርጥ ትግል ለማድረግ የሚያስችል አደረጃጀት እንደሚያስፈልግ በመረዳት ለወራት ስንመክርና ስንዘጋጅ ቆይተን እነሆ በአውሮፓ የዐማራ ማኅበራት …

    Read More »
  • 25 July

    የኦሮሙማ መንግስት አማራ ክልል በወታደራዊ አስተዳደር እንዲመራ ወሰነ

    አገዛዙ የመጨረሻ ትዛዙን በአማራ ህዝብ ላይ ሰጠ። ” የአማራ ክልል መንግስትን ወይም አጋር ወዳጁ ብአዴን በወታደራዊ አስተዳደር የመቀየር ወይም መፈንቅለ መንግስት የማድረግ ዝግጅት አብይ አጠናቀቀ” እርስ በራሳቸው የመፈነቃቀል ወይም የመዋዋጥ እንቅስቃሴ መጀመሩ አይቀሬነቱን የሚያሳይ ዝግጅት በግልፅ እየታየ መጥቷል። የኦሮሞ ብልፅግና የሚመራው አገዛዝ አማራ ክልሉን በወታደራዊ አገዛዝ ለመተካት አስፈላጊውን ዝግጅት ጨርሷል …

    Read More »
  • 23 July

    Zoom Conference today ! All Amharas are invited

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ካለችበት የመፈራረስ አደጋ እንድትወጣ የራስችንን አስተዋፅኦ እንድናደርግና መፍትሄ ለመሻት በዉጭ ሀገር ያለን ኢትዮጵያዉያን አንድ ላይ ተነጋግረን ተስማምተን ዉሳኔ ማሳለፍ አለብን :: በአማራ ሕዝብ ላይ የተጀመረው ጦርነት መቆም አለበት፣ ፍትህ ለሕዝባችን ፣ አፈና ይቁም ! የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ፣ የዘር ፖለቲካ ይታገድ የምትሉ ሁሉ ለዉይይት እንድትመጡ መድረክ አዘጋጅተናል:: Zoom Meeting …

    Read More »
  • 20 July

    ሰበር መረጃ – ፋኖ

    ሰበር መረጃ፦  በደቡብ ጎንደር ዞን ፋኖና የነቁ ዐማራዎች ላይ ጥቃት በመፈፀም እና በማሰር የሚታወቀው የወረታ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር መልኬ ጤናው በትላንትናው ምሽት ባልታወቁ ሰዎች መገደሉ ተረጋግጧል፤ በተያያዘ ዜና በባንዳነቱና ሌብነት የሚታወቀውና በኦሮሙማው ቡድን ታማኝ ሎሌነቱ ለዐማራ ክልል መስተዳድር ከፍተኛ ኃላፊነት ታጭቶ የነበረው የደብረ ማርቆስ ከንቲባ ይትባረክ አወቀ ሀገር ጥሎ …

    Read More »
  • 20 July

    የካንጋሮ ፍርድቤት ዉሎ !

    “በልደታ ፍርድ ቤት ታሪክ ተፈፀመ! ” ▸▸▸ « የግራ ዳኛው የዋስትና መብቱ ውድቅ መሆኑን አንብበው ጨረሱ። በዚሁ ሁነት ውስጥ በፍትህ ችሎት አዳራሽ የነበረው ታዳሚ ከፍተኛ ፀጥታ ሰፍኗል። የመሀል ዳኛውም (በእነ ታላቁ እስክንድር ነጋ ክስ የቀኝ ዳኛ የነበረው የመሀል ዳኛ ረቡማ ነው) አጁን በአፉ አስደግፎ እያየ ነበር። የፌደራል ፖሊስ አባላት ፀጥታውን …

    Read More »
  • 18 July

    ፋኖ የማክሰኚት ከተማን ተቆጣጠረ!

    ሰበር አዲስ ዜና:- የማክሰኝት በፋኖ ቁጥጥር ስር መዋል እንዲሁም የብአዴን የታችኛው እርከን በክልሉ ለተፈጠረው ቀውስ ዋና ተጠያቂዎች የክልሉ የላኛው እርከን ባለስልጣናትና የቢሮ ኃላፊዎች በመሆናቸው ስልጣን ይልቀቁ ሲሉ ለቋሚ ኮሚቴ አመራሮች እና ለአፈ ጉባኤዋ ስለመጠየቃቸው/ የአማራ ፋኖ በጎንደር ማክሰኝት ከተማን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጠረ:: ፋኖ በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ከዓብይ አህመድ ወራሪ ሰራዊት …

    Read More »
  • 14 July

    አሜሪካ ሀገር የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች እስከዛሬ ለምን ምንም እርምጃ አልወሰዱም ? ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉ !

    ይህ ይህ ከታች ያለው ዜና ከዛሬ 2 ዓመት በፊት እዚሁ ተለጥፎ ነበር !  ነገርግን አሜሪካ ሀገር የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች እስከዛሬ ምንም እርምጃ አልወሰዱም ! ያሁሉ የአማራ ማህበር ምንድነዉ የምትሰሩት ? እንዴት ይቺን ሴትዮ ለሕግ ማቅረብ አቃታችሁ? ይሄ መረጀ ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉ ! ======================================= ቢያንስ 300 ኣማራን ኣቃጥላለሁ ያለችዉን ሴትዮ …

    Read More »
  • 11 July

    ሽመልስ አብዲሳን በዘንባባ ዝንጣፊ የተቀበለ … አዳነች አቤቤን በሆታ እልልታ ጭብጨባ የተቀበለው የጊንጥ ስብስብ በቅዱስነታቸው ላይ ቤተክርስቲያንን ዘግቶ አባረረ።

    ሽመልስ አብዲሳን በዘንባባ ዝንጣፊ የተቀበለ … አዳነች አቤቤን በሆታ እልልታ ጭብጨባ የተቀበለው የጊንጥ ስብስብ በቅዱስነታቸው ላይ ቤተክርስቲያንን ዘግቶ አባረረ። የቅዱስ ሲኖዶሱን የይቅርታን መግለጫን ጊዜው ያለፈበት ሲል አጣጥሎ ተሳለቀበት። ቅድስት ቤተክርስቲያን ከዚህ የባሰ ከሀዲ ይሁዳ ዘንዶ በዘመና ተፈጥሮባት ያውቃልን??? ምን ጉድ ላይ ነው ቅድስት ቤተክርስቲያን ያለቺው ??? ስንት ዓይነቱን ጉግ ማንጉግ …

    Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.