Breaking News

TimeLine Layout

October, 2023

  • 30 October

    ፋኖ አንድነትን አበሰረ።

    እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ ተነጋግሮ አንድ አቋም ላይ መድረስ መግባባት ለአማራ ህዝብ እሴቱ ነው። ጠላት አፈረ ሰይጣኑ ታሰረ ….ህዝባችን እልል ይበል። ልክ እንደመሪዎችህ በአንድ እጅህ የፀሎት መፅሀፍ ወይም ቁርአንህ በአንድ እጅህ ነፍጥ እንሳ ድሉ ቅርብ ነው። ከህዝቡ ምን ይጠበቃል? ወደግንባር መትመም፣መደራጀት፣ ገንዘብህን ማውጣት፣ፍትሕ ለተጠማ ለሌላው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ተስፍ መሆን፣ …

    Read More »
  • 26 October

    የetvዋ ጋዜጠኛ መቅደስ ጥላሁን አሜሪካ ላይ መጥፋቷ ተሰማ፦

    የetvዋ ጋዜጠኛ መቅደስ ጥላሁን አሜሪካ ላይ መጥፋቷ ተሰማ፦ ጋዜጠኛዋ ወደ አሜሪካ የተጓዘችው ፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ፍፁም አሰፋ የሚሳተፉበትን የልማት ጉባኤ በቦታው ተገኝታ ለመዘገብ ነበር። ሆኖም ግን ልዑካን ቡድኑ ቺካጎ ደርሶ ቀጣዩን ጉዞ ወደ ጉባኤው አዘጋጅ ከተማ አዮዋ ለማድረግ በዝግጅት ላይ እንዳለ እዛው ኤፖርቱ ውስጥ “ልብስ …

    Read More »
  • 23 October

    የአበበ ገላው ነገር። በአቻምየለህ ታምሩ።

    የአበበ ገላው ነገር. . . አበበ ገላው በትናንትናው እለት በከፈተው የዩቱብ ሱቅ በኩል ባሰራጨው ቃለ መጠይቁ ዐቢይ አሕመድ እ.ኤ.አ. በ2019 ዓ.ም. ግንቦት ወር “ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያን አማራ አይመራም፤ Not in a million years!” እንዳለው እና ይህ የዐቢይ አባባልም እንደ ኤሌክትሪክ እንደነዘረው፣ ዐቢይ አሕመድን በጥርጣሬ ዐይን እንዲያየው እንዳደረገውና ውስጡ እንደነቀለቀው ነግሮናል። …

    Read More »
  • 20 October

    የኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ፣ እየተባባሰ የመጣው ግጭትና የሰብዓዊ መብት ይዞታ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ኅብረት ውስጥ፣ የተካረረ የሀሳብ ልዩነት….

    ዋዜማ- የኢትዮጵያ የፖለቲካ ቀውስ፣ እየተባባሰ የመጣው ግጭትና የሰብዓዊ መብት ይዞታ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ኅብረት ውስጥ፣ የተካረረ የሀሳብ ልዩነት ማስከተል መጀመሩን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ካሰባሰበችው መረጃ ለመረዳት ችላለች።  የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አስተዳደር የኢትዮጵያን ችግር መፍታት እና “አገሪቱን በቅጡ መምራት አዳግቶታል” በሚሉና፣ “የጠቅላይ ሚንስትሩን አስተዳደር በመደገፍ ኢትዮጵያን ወደመረጋጋት ማምጣት ይቻላል” ብለው በሚያምኑ …

    Read More »
  • 17 October

    AAA (ቴዎድሮስ ትርፌ) ምን እየሰራ ነው?

    👉 ይድረስ #Amhara_Association_of_America የሰሜን አሜሪካው የአማራ ማሕበር (AAA) ነኝ የሚለን ቡድን በትክክል ለአማራ ሕዝብ ህልውና ትግል የቆመ ከሆነ በአስቸኴይ ከአማራ ጠላቶች ጋር ተባብሮ ከስቴት ዲፓርትመንቱ ጋር የተፈራረመውን ጸረ አማራን ስምምነት ስህተት መሆኑን አውጆ አማራን ይቅርታ በመጠየቅ ከስምምነቱ መውጣቱን ያውጅልን!!!! * ወንድወሰን ተክሉ* የማብራሪያ ጋጋታህን አቁምና በአጭሩ 1ኛ- ጥፋት አጥፍቻለሁ ብለህ …

    Read More »
  • 14 October

    ሰውየው አሞታል ሀኪም ቤት ዉሰዱት !

      https://youtu.be/Khlqmu2ZKSU?si=LzRr9Mvia6ApoulD

    Read More »
  • 6 October

    በኦሮሞ ወረራ የተሰየሙ የአማራ ርስቶች !

    በኦሮሞ ወረራ የተሰየሙ የአማራ ርስቶች ኢትዮጵያ ሰላም የሚሰፍነው በእውነትና በእውነት ብቻ ነው። ስለዚህ እውነተኛው ታሪክ ይነገር። በቅድሚያ: ኦሮምያ የሚባል አገር የለም:: በወረራ የተያዘ: የጥንት ኢትዮጵያን ምድር ነው:: በ16ኛው ምእት ዓመት መጨረሻ ከደቡብ ከኬንያ ጠረፍ ተነሥተው፣ እያሸበሩ፣ ነባሩን ነዋሪ እየገደሉ፣ እያፈናቀሉ፣ በሰፈሩባቸው የኢትዮጵያዊ ግዛቶች አካባቢዎች የተቀየሩ ስሞች ሳያንስ: ዳግም ወረራና ቀሪውን …

    Read More »

September, 2023

  • 30 September

    ስለ አማርኛ ቋንቋ ይሄን ያውቁ ነበር?

    ➜ አማርኛ አማራ ተብሎ ከሚጠራው የብሔረሰብ መጠሪያ የተገኘ ነው። ➜ አማርኛ የተፈጠረው ላስታ እና አካባቢው ነው። ➜ አማርኛ ከሴም የቋንቋ ዝርያዎች የተገኘ ነው።በሴም ውስጥ ግዕዝ፣ ትግሬ፣ ትግርኛ፣ አማርኛ፣ አደርኛ፣ ጉራግኛ፣ አርጎብኛ እና ጋፋትኛ ይገኛሉ። ➜ ለአማርኛ ቅርብ የሆነው ቋንቋ አርጎብኛ ነው።(እኔን ጨምሮ ብዙ ሰው ትግርኛ ይመስለዋል) ➜ አማርኛ ልሳነ-መንግስት ቋንቋ …

    Read More »
  • 29 September

    የእሬቻ መዘዝ – በኦሮሞ ክልል ቤተክርስትያን ዉስጥ አሰቃቂ ግድያ ተፈፀመ !

    ዜና ሰማእታት…! መስከረም 15/2016 ዓም በኦሮምያ ክልል በአርሲ ሀገረ ስብከት በሆንቆሎ ወረዳ ቤተ ክህነት ቦሌ እግዚአብሔር አብ ቤተ ክርስቲያን ዕጣ የወደቀባቸው ምስኪን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አገልጋይ ካህናት እና ምዕመናን የኢሬቻ በዓል ከመከበሩ በፊት በኦሮሞ ነፃ አውጪ ሠራዊት ታርደው ማደራቸውን ስምዐ ተዋሕዶ ዘግቧል። ትናንት ምሽት ማታ ከ4:00 እስከ 5:00 ባለው …

    Read More »

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.