Breaking News

TimeLine Layout

October, 2020

  • 2 October

    ጀዋርን ጠልታችሁ አብይን የምትደግፉ እንግዲህ እረፉት !

    አዲስ አበባ ውስጥ የዋቄ ፈታ እምነት ተከታይ እንደሌለ ይታወቃል። የእምነቱ ተከታዮች በሚኖሩበት አካባቢ ባህላዊ እምነታቸው ማራመዳቸው ችግር የለውም ። ችግሩ ኪሎ ሜትሮች አቋርጠው እምነቱን የማይከተለውን አዲስ አበቤ ከመተንኮስ አልፎ ባህላዊ የጣኦት አምልኮውን የሃገር መገለጫ ለማድረግ መሞከር የባህል የሃይማኖት ወረራ ነው ። የአዲስ አበባ ህዝብ ላይ የሚደረገው ገደብ የለሽ የባህልና የሃይማኖት ትንኮሳ በስተመጨረሻ ምሬትና ጥላቻን ከመውለድ ያለፈ ፋይዳ አይኖረውም። የዋቄፈታ እምነት …

    Read More »

September, 2020

  • 26 September

    አዲሱ የኢትዮጵያ ህገመንግስት – Draft

    This Constitution has been presented to  Dr. Abiy Ahmed by Ethiopian Professionals in Europe and North America 7 months ago, but the PM still did not reply.             Please read and share it. 

    Read More »
  • 21 September

    የጅቦችና የአህዮች ድርድር

      በአለፉት 25 አመታት የህውሃት የአገዛዝ ዘመን ውስጥ ድርጅቱ አጣብቂኝ ውስጥ ሲገባ የሚመዛት ካርድ አለች ። ይች ካርድ ” ድርድር “ትባላለች ። የወያኔን የድርድር የተለመደች ድራማ ስሰማ ሁሌ ትዝ የሚለኝ ቁም ነገር አዘል “የጅቦችና የአህዮች ” የድርድር ተረት ነበር፡፡ በአንድ አገር የሚኖሩ ጅቦችና አህዮች ሰላም ለመመስረት ተስማምተው በየጊዜው በችግርም በደስታም ወቅት ሊጠያየቁ ተግባብተው በጉርብትና መንፈስ አብረው ሊኖሩ ተነጋገሩ። ብዙም ውሎ …

    Read More »
  • 19 September

    ያልተነገረው ታሪክ !

    የዘር ክልል ካልፈረሰ ከአዲስአበባ ወደ አማራ ክልል መሄድ ወይም መምጣት አይቻልም።ምክናያቱም አዲስአበባ የተከበበችው በኦሮሞ ክልል ነው ::   ባለፈው የሃጫሉን ግድያ ተከትሎ በኦሮሚያ ሻሸመኔና ሌሎች አካባቢዎች በነረው ጭፍጨፋ ወቅት ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን የሚወስደው መንገድ ተዘግቶ ነበር። ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተጓዦች ያላቸው አማራጭ ደብረ ብርሃን መዋልና ማደር ነበር። ይህ ይገጥመኛል ብሎ የወጣ ህዝብ በዚህ ከተማ ሲውልና …

    Read More »
  • 18 September

    አማራ ከሆንክ ወይም ከሆንሽ ይሄን ስሚ !

    https://www.facebook.com/bruktawit.selam/videos/2720257924886740

    Read More »
  • 17 September

    ነፍጠኝነት ይለምልም !! አማራ የሆንክ/የሆንሽ ተነስ/ተነሺ ድምፅ አሰሙ !

    File Edit View Insert Format Tools Table Paragraph   መጣሁብህ ~~~~~~~ ሸርርር አድርገው!! ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ…! ሻንቅላን መመሽለቅ ነው መፍትሔው፡፡ 1~በነፍጠኛው አማራ የ5000 አመታት ታሪክ ውስጥ አማራ በሰላም ቀን ሁሉም ገበሬ፣ ነጋዴና ሰራተኛ ነበር ፡፡ በክፉ ቀን ሁሉም ወታደር ይሆናል፡፡ ዳርዊን ዘግይቶ የደረሰበት ” The survival of the fittest “( ለመኖር የሚደረግ ትግል )የአማራ ህዝብ የ5000 ዘመን ታሪኩ ነው፡፡ አማራ በታሪኩ የተለየ ወታደር ኖሮት አያውቅም፥ ሁሉም …

    Read More »
  • 16 September

    መተከል አውራጃ ላይ አማራ አለቀ !

    መተከል ላይ ባሉ 3 ቀበሌዎች ውስጥ ብቻ 89 የ አማራዋ ልጆች ሲገደሉ 20 ቆስለዋል ከ 80 ደብዛቸው ጠፍቷል ! ይሄንን እየሰማህ እያየህ ለወገንህ ድምፅ ከመሆን ይልቅ የቆጥ የባጡን እምትቀባጥር አማራ ተራህን እየጠበክ መሆኑን ማስታወስ አለብህ !!

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.