TimeLine Layout
May, 2020
-
12 May
ETHIO 360’ን በሳተላይት ይመልከቱ !
#መልካም #ዜና======== #ሼር #ሼር#ETHIO 360’ን #በሳተላይት #ይመልከቱ !!#ከመረጃ #ቴሌቭዥን #ጋር #በመተባበር ሪሞትዎን አንስተው ጣቢያዎን መረጃ ተሌቭዥን ላይ ሲያደርጉ በጉጉት ሲጠብቁት የነበረውን የኢትዮ 360 ፕሮግራም ያገኛሉ።የሳተላይት አድራሻ===========Satellite EUTELSAT 8WBFrequency__11636Symbol Rate__27500VerticalFEC__5/6
Read More » -
9 May
ቻይና ሬስቶራንት
ውይይይይይይ አምነው ቻይና ሆቴል መግባታቸውውይይይይ አምነው ቻይና ሆቴል መግባታቸው ። ፍልፍሉ ግን የምር አስደሰትከኝ ቅጥር ብሎ ይቅር ቀረጻውPosted by ሮሚ የባህል ምግብ ቤት on Sunday, April 5, 2020
Read More » -
8 May
ወንዳታ የኢትዮጵያ ልጅ ሲናገር እንዴት ደስ ይላል ! ተመልከቱ ! vote Abiy now!
በ ሀሳብ ማሸነፍ ሲቻል በነውጥ እና በህዝብ ደም መነገድ የከፋ ዋጋ ያስከፍላል : : እጅግ አሳዛኝ እና አስነዋሪ መልእክት እና የስልክ ንግግሮችን ሰማሁ : ይህን መልእክት ስሙ ……በ ሀገሬ እና በህዝቤ ቀልድ አላውቅም :: 🇪🇹 ኢትዮጵያ ለዘልአለም ትኑርPosted by ፈለገ አባይ ዳኜ የ Abyssinia on Thursday, May 7, 2020
Read More » -
8 May
የፋኖ ኮማንደር ሲገባ ተመልከቱ !
አረ። ያረደጃኑ🤔🤔🤔🤔 ሀገሬ ናፈቀኝ ዳባት አረደጃን💚💛❤💪Posted by Mikiyas Adane on Wednesday, May 6, 2020
Read More » -
8 May
የአብን መግለጫ – የመንግሥት መር (state-led) ሽግግር አስፈላጊነት!
ለመላው የአማራ ሕዝብ፣ለድርጅታችን አባላትና ደጋፊዎች፣ለመላው ኢትዮጵያውያን! የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ብሔራዊ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ሚያዝያ 26 እና 27 ቀን 2012 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የአገራችንን ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ምጣኔ ኃብታዊ አውዶችን በጥልቀት በመገምገም፤ የአማራ ሕዝብን ወቅታዊ አቋምና ዘላቂ ጥቅሞችን፤ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅቶችና ኃይሎች ፍላጎቶችን እና የቀረቡ አማራጮችን በፅሞና …
Read More » -
5 May
አዲስ አበባ ዉስጥ ከኦሮሞ በስተቀር ማንም ሥራ እንዳይቀጠር የሚሰራዉን ተንኮል ተመልከቱ።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ ቢሮ ለሥራ ቅጥር ማሟላት ያለብንን መስፈርት አሟልተን ፈተናውን ብናለፍም ተጨማሪ ቋንቋ አትችሉም በሚል ቅጥር ሳይፈፀምልን አራት ወር ሞላን ሲሉ በባልደራስ ፅ/ቤት ተገኝተው ቅሬታቸውን ያቀረቡ አመልካቾች ገለፁ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሃብት ልማት ቢሮ ህዳር 2 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኙ …
Read More » -
5 May
በግፍ የታሰረው ኢንቬስተር ተፈታ።
ዛሬ ለዚህ ፅሁፍ ርዕስ መስጠት ከበደኝ፣ ስፅፈው አንጀቴ እያረረ ነው። በፈጠራችሁ ንፁህ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ Share አድርጉት ቢያንስ 2 ሚሊየን ግዮናዊያን ይዩት ይማሩበት።~~~~~~ዛሬ ነፃ የተባለውና ለ8 ወራት በግፍ ታስሮ የነበረው ኢንጅነር ዳንኤል ግዛው ካምፖኒ ድርጅት በአመት 100ሚሊየን ዶላር ወይም ወደ 4ቢሊየን የሚጠጋ ብር አመታዊ ገቢ ነበረው(አሁን ያለበትን ቁመና አናቅም)~~~~በመጀመሪያ የዛሬ አመት …
Read More »