Posted by Henoke Yeshetlla on Sunday, April 12, 2020
Read More »TimeLine Layout
April, 2020
-
17 April
መልእክት ለዶር አብይ – ያዳምጡት። ግን መሳቅ አይፈቅድም !
በቃ !!የእውነት ፍርድ ጀግና !! የህሊና ፍርድ ጀግና !! ፈጣሪ ሆይ የህይወት ዘመኗን ሁሉ ባርክ ።Posted by Love Peace on Tuesday, March 31, 2020
Read More » -
16 April
ተቋርጦ የነበረው ሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ዛሬ ሥራ ጀመረ ::
ተቋርጦ የነበረው ሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ዛሬ መጀመሩን የትራንስፖርት ባለስልጣን ገለፀ አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ተቋርጦ የነበረው የሀገር አቋራጭ፤ አነስተኛ እና መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ዛሬ መጀመሩን የትራንስፖርት ባለስልጣን ገለፀ። የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ለመግታት ሲባል የሀገር አቋራጭ የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡን ያስታወሰው ባለስልጣኑ፥ ከዛሬ ጀምሮ ግን የሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት …
Read More » -
14 April
አዳምጡት : ፋኖን እርዱ! ፋኖ ከተመታ አማራ አለቀለት!
Posted by Mekonnen Kebede on Monday, April 13, 2020
Read More » -
13 April
የሱዳን መከላከያ ሰራዊት የኢትዮጵያዊያን ባለሀብቶች የእርሻ ልማት ካምፕ ዙሪያ ሰፍሯል።
ወሳኝ መረጃ!የሱዳን መከላከያ ሰራዊት መጋቢት 20 ቀን 2012 ዓ.ም ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ በኩል በመግባት ስናር በተባለ የኢትዮጵያዊያን ባለሀብቶች የእርሻ ልማት ካምፕ ዙሪያ ሰፍሯል። ይህም የሆነበት ምክንያት፣ በዛሬ ዘገባው ዓሻርቅ አል-ዓውሳት (Asharq al-Awsat) የሚባለው ለንደን እንግሊዝ በዓረብኛ ቋንቋ የሚታተም ጋዜጣ እንዲህ ይገልጸዋል፣ 👉የኢትዮጵያ መንግስት በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ የነበረውን …
Read More » -
12 April
ይድረስ ለአቶ ደመቀ መኮንን እና ለአቶ ተመስገን ጥሩነህ !
Habtamu Ayalew Teshome አማራ በሚል በተከለለው ‹‹ክልል›› ውስጥ የተለያዩ ቡድኖች ከፋኝ/ፋኖዎች ጦር መሳሪያ አንስተው ዱር ቤቴ ብለው ‹የከረሙት ህዝባችን ተጠቃ›፣ ‹የሚቆምለት መንግስት ጠፋ› ብለው ነው፡፡ እርስዎና ፓርቲዎ ለህወሓት ገብረው በአማራ ህዝብ ላይ ያ ሁሉ ግፍ ሲፈፀም አስፈፃሚ ሆነው እጅዎ በደም ሲነከር የእናንተን ሐጢያት ተሸክመው በህወሓት የጥይት አረር ለመሰዋት ዱር ገደሉን …
Read More » -
11 April
የአቢይ መንግስት እንዴት ፋኖን እንደሚያጭበረብር ተጋለጠ
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን የዉጭ ጉዳይና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነትኃላፊ ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃይለማሪያም እና የሕዝብ ግንኙት ኃላፊ አቶ ጣይር መንግስት በአማራ ፋኖ ላይ እየወሰደ ያለዉን ህገ ወጥ መንግስታዊ የሽብር ተግባር እዉነቱን አፈረጡትPosted by የዐማራ ድምጸ on Saturday, April 11, 2020
Read More » -
10 April
ጎንደርን የጦር አውድማ ማድረግ የሚያስከትለው መዘዝ ኢትዮጵያን ማጥፋት ነው:: Dr. Aklog Birara
On April 1, 2020, six months after atrocities were committed, most notably, against the Amhara population, Human Rights Watch wrote a compelling assessment under the title “Ethiopia; Justice Needed for Deadly October Violence.” Reading this latest assessment by an unassailable human rights group, I asked myself when Ethiopians would live life …
Read More »