Breaking News

TimeLine Layout

February, 2021

  • 13 February

    በመላው አማራ ክልል ለአብይ ድጋፍ እንዲወጣ ማድረግ?

    ይድረስ ለክቡር አቶ አገኜሁ ተሻገር በመላው አማራ ክልል ለጠቅላይ ሚኒስተር አብይ ድጋፍ እንዲወጣ ለማድረግ የአማራ ብልፅግና እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ተሰምቷል ይህ እጅግ አደገኛ የሆነ ውሳኔ ወቅቱን ያልጠበቀና በየትኛውም መመዘኛ ትክክል ያልሆነ የድጋፍ ሰልፍ ነው የአማራ ብልፅግና አሁን ሙሉ ለሙሉ በአማራ ህዝብ ዘንድ ተቀባይነት አለው ! ይህን ተቀባይነት በዜሮ የሚያባዛ የአማራ ብልፅግናን ከህዝብ የሚነጥል እንደ ቀድሞው በጠላትነት እንድንተያይ የሚያደርግ ውሳኔ ነው የሚሆነው …

    Read More »
  • 7 February

    Zoom Conference Today!

    #አለም አቀፍ የበየነ መረብ(በዙም-Zoom) የተቃውሞ ጥሪ። በዐማራ ማህበር ዩናይትድ ኪንግደም እና ሞረሽ ወገኔ የአማራ ድርጅት በጋራ የተዘጋጀ። #ስለመተከል_ኦሮምያ- #ወለጋ #ደራ #ጉራፈርዳ #ማይካድራ ዝም አልልም!የአማራ ዘር የመጥፋት ዘመቻ ጭፍጨፋ በአሰቸኳይ እንዲቆም የኦንግ ጉምዝ ታጣቂዎች እና ኮማንድ ፖሰት አመራሮች ትብብር በማንነታቸው ለታረዱ ፍትህ #በክልሉ መንግሥት በተከታታይ ጭፍጨፍ ሲካሄድ የፈዲራል መንግሥቱ ዝምታና ድብብቆሽ አቁሞ ለፍርድ እንዲቀርቡ። #ለመተከል #ወለጋ ተፈናቃይዎች እርዳታ እንዳይደርስ የሚደረገውን አሸጥር …

    Read More »
  • 7 February

    Look at Abiy Administration’s Dictatorship !

    ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ከእስርቤት ከተፈቱ ስድስት ወር ሊሞላቸው ነው መንግስት ግን እስካሁኗ ደቂቃ የባንክ አካውንታቸውን እንዳለቀቀላቸው ተናገሩ አላማቸው ግን ምንድነው? ሰውን በእስር አሰቃይተው እንደገና በገዛ ገንዘቡ ምንም ሜድረግ እንዳይችል አሳስረው ቁጭ ያደርጓቸዋል ወገኔ እየወጣህ ልደቱ እንዲህ አለ ይልቃል እንዲህ አለ እያልክ ሰዎቹን ከመዝለፍ ለምን እንዲህ ያሉበትን እውነታ መርምር ሰዎቹ በሀገራቸው እንደልባቸው መንቀሳቀስ አልቻሉም ውጪም ውስጥም እስር ቤት ሆኖባቸዋል

    Read More »
  • 6 February

    አዲስ አበባ ተቦርቡረሽ አልቀሻል!

      በተሻሻለው የወንጀል ስነ-ስርዓት ህግ አንቀፅ 25 መሰረት ኦሮሚያ በአዲስ አበባ ጉዳይ ላይ የመወሰን ስልጣን ተሰጥቶታል። ይሄ የህግ-መንግስቱን አንቀፅ 9፣ 47፣ 51 እና 78 በግልፅ በካልቾ በመምታት አዲስ ስርዓት የመገንባት አደገኛና እና አስፈሪ አካሄድ ነው። ይሄ ሁሉ ሲሆን ተዉ የሚል ሰው እንዴት ይጥፋ ፓርላማው ሳያፀድቀው ጉዳዩን ለህዝብ ማድረስ አለብን፣ ጎበዝ ንቃ !!

    Read More »
  • 5 February

    ልደቱ አያሌው ከኤርፖርት እንዲመለስ ተደረገ!

    የአብይ አህመድ አስተዳደር እልም ያለ አምባገነን መንግስት ከወያኔ የባሰ ነው:: ቺግሩ በሁሉም ሰው ላይ ሊደርስ የሚቺል መሆኑን ተገንዘቡ !የአብይ አወዳደቅ ከወያኔ ሊብስ ይችላል ብሎ ታምራት ነገራ ያለው እውነት ነው::የአብይ አህመድ የጁንታ አስተዳደር ከወያኔ ጁንታ እየባሰ እየመጣ ነው!

    Read More »

January, 2021

  • 29 January

    የተፈቀዱት ሰልፎች!

    የተፈቀዱት  ሰልፎች! 1ኛ ብልጽግናን ለመደገፍ 2ኛ ለዳቦ እና ለታክሲ(ለትራንስፖርት) ብቻ ናቸው። ዓብይ ይምራን ለማለት ከሆነ በየቀኑ ሰልፍ መውጣት ይፈቀዳል:: ለለሚ ኩራት ክ/ከተማ ምርቃት ሲሆን ሰልፍ ይፈቀዳል ለብልጽግና ድጋፍ ለማድረግ ከሆነ 365 ቀናት ሰልፍ መውጣት ይፈቀዳል። ያውም በማርሽ ባንድ ታጅበህ ህወሓትን ለመቃዎም ከሆነ ሰላማዊ ሰልፍ በየቀኑ መውጣት ይፈቀዳል:: ተፎካካሪ ፓርቲዎችን ለማውገዝ ከሆነም በየቀኑ ሰላማዊ ሰልፍ ይፈቀዳል። ለዳቦና ለትራንስፖርት(ለታክሲ) ከሆነ 24/7/365 መሰለፍ …

    Read More »
  • 28 January

    ኦሮምያ ሀገር ሆነች እንዴ?

      (ደጋግመው ያንብቡት) ኦሮምያ ሀገርም ትሁን ክፍለሀገር በአሻጥርና በሚስጥር ሳይሆን ሁሉም ነገር በግልፅና ያለ ግብፅ መደረግ አለበት። በህገመንግስቱ መሰረት ከውጭ መንግስታት ጋር ሀገርን ወክሎ ግንኙነት ማድረግ የክልሎች የስልጣን ደረጃ አይደለም። የኦሮምያው አቶ ሽመልስ አብዲሳ ግን በጎርቫቾቩ ጠቅላያችን ፈቃድ እስካሁን ከጅቡቲ፣ ከሱማሊያ፣ ከኤርትራ እና ከሱዳኑ ጋጠወጥ ጄኔራል አብዱርሀኒ ጋር ተገናኝቶ መክሯል። በኦሮምያ የዜግነት ቢሮ ከተከፈተ 2 ዓመት አልፎታል። ለመሆኑ ኦሮምያ እንደ …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.