TimeLine Layout
June, 2021
-
4 June
የአዲስ አበባ ጉዳይ! The Apartheid Court!
የአዲስ አበባ ጉዳይ ሳይሆን የቼልሲና ማንቸስተር ግጥሚያ የሚያስጨንቃችሁ ቆም ብላችሁ አስቡ በተለይ ወጣቶች በሚቀጥለው አስር አመት የአዲስ አበባ ነዋሪ 60% ኦሮምኛ ተናጋሪ ለማድረግ እየሰሩ መሆናቸውንና ከምርጫ በሗላ የፒያሳ ነዋሪወች እንደሚፈናቀሉ ታውቃላችሁ? ይህ መሬት ወርዶ እየተገበረ ያለን ስራ መካድ የሚፈልጉ የኦሮሞ ብልፅግና እና መርገምቶች ብአዴናውያን ከኢዜማ ጋር በመተባበር ነው ብልፅግናም ይሁን ኢዜማ ኢትዮጵያን ወደ መቀመቅ ለመክተት የተፈጠሩ በቢልቃጥ ውስጥ …
Read More » -
3 June
ኦሮሚያ ዉስጥ የሚካሄደዉ ጀኖሳይድ ሊቆም አይችልም!
written by: Miky Amhara ኦሮሚያ ዉስጥ የሚካሄደዉ ጀኖሳይድ ሊቆም አይችልም ምክንያቱም፤ 1. በተለይም ጨለማን ተገን አድርጎ የኦሮሚያ መንግስት የሚያካሂደዉ ጭፍጨፋ በመሆኑ መቼዉንም አይቆምም፡፡ 2. የኦሮሞ ኢሊቶች፤ አክቲቪስቶች እና ፖለቲከኞች እስከዛሬዋ ድረስ ህዝባቸዉን ሞቢላይዝ እያደረጉት ያሉት በየአካባቢዉ አማራዉን ጠላት አድርገዉ እንዲያዩት በመሆኑ ጭፍጨፋዉ አይቆምም፡፡ 3. አይደንቲቲ ሁሌም ቢሆን የሚሰጥህ እና ዲፋይን የሚያደርግልህ የሚገድልህ ጠላትህ ነዉ፡፡ አማራ አይደለሁም ብትለዉም ገዳይህ …
Read More » -
2 June
የአፈ ቅቤው የዐብይ አህመድ ውሸቶች! share.
(የጠሚው አፈ ቅቤው ውስጠ ሰይፉ ፀረ ዐማራው የዐብይ አህመድ ውሸቶች ) ይህ ከታች ያለው የውሸት ጋጋታ በትላልቅ ሚዲያ ሁላ ተላልፎ ዝም የተባለ እስካሁን በበቂ ሁኔታ ማስተባባል ያልቻሉትን አሁን የወጣው ድምፅ ላይ የዘመቱት ለምንድነው?የውሸት ጋጋታዎች በከፊል ( 2018 – 2021 ) የተደመጡ😮«ጊዜ ስለሌለኝ ከኖቬል ሽልማት ፕሮግራም ላይ አልገኝም»«አንዲት ፈረንሳዊ ላግባህ ብላኝ ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩ»«በተከልነው ችግኝ የሀረማያ ሀይቅ ወደ ነበረበት ተመለሰ»«አረቦችን እስልምና …
Read More »
May, 2021
-
31 May
የአሜሪካ ኮንግሬስ ዉሳኔ: (resolution 97) ወደ አማርኛ ተተረጎመ::
የአንድ መቶ አስራ ሰባተኛው ኮንግረስ የሴኔቱ ውሳኔ 97 እንደሚከተለው ነው። 1. የኢትዮጵያ ክፍለ ግዛት በሆነው ትግራይ የሚደረገው የጦርነት እንቅስቃሴ በአስቸኳይ እንዲቆም ይጠይቃል 2. በሲቪል ነዋሪዎች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት በጽኑ ያወግዛል 3. የኤርትራ መንግስት በኢትዮጵያ ያሉ ወታደሮቹን በአስቸኳይና በሙሉ እንዲያስወጣ እንጠይቃለን። የደረሰውን የሰብዐዊ መብት ጥሰት፣ ግድያ፣ ዘረፋ፣ አስገድዶ መድፈርን እና ሌሎችንም በኤርትራ ወታደሮችም ይሁን ሌሎች ሃይሎች በትግራይ ክልልም ሆነ በሌሎች የኢትዮጵያ …
Read More » -
30 May
Ethiopia’s Amhara ethnic group accuses Biden of ignoring atrocities!
EXCLUSIVE: Father Eskedar Getaneh stepped out of his house on April 12 to screams from surrounding neighbors in the village of Arkumbi Kebele in the Oromo region of ethnically divided Ethiopia. Eskedar, a 47-year-old, ethnically Amhara priest with the Ethiopian Orthodox Church, watched as neighbors fled their homes from Oromo regional forces suddenly intent on removing Amharas from the village. “There was not …
Read More » -
26 May
አዲስ አበባ ደህና ሁኚ ! ዝም ብላችሁ አብይን የምትደግፉ ቦሀላ ለቅሶ እንዳይመጣ ያልነው ለዚህ ነበር ! አዲስ አበባ ተወሰደች:: ፍንፍኔ መጣች ! ተደራጁ ብለን ነበር !
OBN ግንቦት 17,2013- የፊንፊኔ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በይፋ ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት ጀመረ። የፊንፊኔ ዙሪያ ኦሮሚያ ልዩ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት አቶ ኩመላ ቡሳ የፊንፊኔ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የኦሮሚያ ክልል መንግስት ፍርድ ቤቶች አደረጃጀት ሥልጣን እና ተግባር እንደገና ለመወሰን የወጣዉን አዋጅ ቁጥር 216/2011ን መሠረት በማድረግ በይፋ ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ለOBN ተናግረዋል። የፊንፊኔ ከተማ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤትና …
Read More » -
25 May
አሜሪካ የጣለቺው አቀባ ስለ ትግራይ ብቻ ሳይሆን በጠቅላላ ኢትዮጵያ ዉስጥ ስላለው የሕዝብ መጨፍጨፍና የፍትህ መጔደል ነው::
Statement from State Department of USA The United States has deepening concerns about the ongoing crisis in Ethiopia’s Tigray region as well as other threats to the sovereignty, national unity, and territorial integrity of Ethiopia. People in Tigray continue to suffer human rights violations, abuses, and atrocities, and urgently needed humanitarian relief is being blocked by the Ethiopian and Eritrean …
Read More »