Wondwossen Teklu Woldhana አብይ አህመድ በሀገር ላይ የሰራቸው ግፎች በመረጃ ላሳያችሁ:- ፩- ወርቅነህ ገበየሁንና ለማ መገርሳን ወደ ኤርትራ በመላክ ከኦነግ ጋር የተስማሙት ዐምሓራና ዐምሓራ ተናጋሪውን ከኦሮሚያ በማፅዳት የኦሮሞ ብቻ ማድረግ። ፪-የሀገሪቱን ስልጣን መጠቅለል – የሀገሪቱን መረጃና ደህንነት ከተመስገን ጥሩነህ ውጭ ያሉትን እስከታች ኦሮሞ ብቻ ማድረግ፣ – ጥበቃና ዋና መምሪያው በኦሮሞ እንዲመራ ማድረግ፣ – የውጭና የውስጥ ደህንነቱ በኦሮሞ እንዲመራ ማድረግ፣ – …
Read More »TimeLine Layout
July, 2021
-
17 July
ፋኖን እርዱ – በመተማ ወረዳ የሱዳን ጦር እና የተደራጁ የቅማንት ሽፍቶች…
በመተማ ወረዳ የሱዳን ጦር እና የተደራጁ የቅማንት ሽፍቶች በነዋሪዎች ላይ ተደጋጋሚ ግድያ፣ ዝርፊያ እና እገታ እየፈፀሙ መሆኑ ተነገረ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሀምሌ 9 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ የሱዳን ጦር እና የትሕነግን አላማና ተልዕኮ እያስፈፀሙ ያሉ የቅማንት ኮሚቴ አባላትና ያደራጃቸው ሽፍቶች በነዋሪዎች ላይ ተደጋጋሚ ግድያ፣ ዝርፊያ እና እገታ እያደረሱ መሆኑ ተገልጧል። የጉዳቱ ሰለባ የሆኑ …
Read More » -
13 July
አብይ አማራውን በምርጫ አታሎ ከተመረጠ በኋላ ክዶታል!
ተናግሬአለሁ! Dr. Agegnehu ! አብይ አማራውን በምርጫ አታሎ ከተመረጠ በኋላ ክዶታል። አሁን ህወሃቶች ተዋግተው ራያንና ወልቃይትን መረከባቸው አይቀርም። የምጠረጥረው እነ አብይ ህወሃቶችን ደግፈው ወልቃይትንና ራያን እንዲረከቡ በማድረግ የአገኘሁ ተሻገር በህወሃት እንዲበላ በማድረግ የክልሉ ህዝብ አሁንም መሪ አልባ(መሪ ባይሆኑም) በማድረግ ወሎን ሰሜን ኦሮሚያ የማድረግ ፕሮጀክታቸውን አሳክተው ሀገሪቱን ይበትናሉ። የመጨረሻው መጨረሻ ላይ ደርሰዋል። ኦሮሙማ እየተሳካለት ነው። ለማኙ አገኘሁም ልመና እንዲወጣ አድርጎታል። …
Read More » -
12 July
የምርጫ ዉጤት ! ባልደራስን አስሮ ብልጥግና 98% አሸንፍኩ አለ::
ቦርዱ እንዳመለከተው ብልፅግና ፓርቲ ከ436 መቀመጫዎች ውስጥ 410 ያሸነፈ ሲሆን ለቀጣዩ አምስት አመታትም መንግሥት መመስረት የሚያስችለውን ወንበር አግኝቷል። የተቃዋሚ ፖርቲዎች ያሸነፏቸው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መቀመጫ ብዛት 11 ሲሆን የግል ተወዳዳሪዎች ደግሞ አራት አሸንፈዋል። በአማራ ክልል አብን 5 የፓርላማ መቀመጫዎችን ሲያገኝ፣ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ኢዜማ 4 መቀመጫዎችን እንዲሁም የጌድዮ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ 2 የፓርላማ መቀመጫዎችን አግኝቷል። የግል ተወዳዳሪዎችን …
Read More » -
11 July
የትግራይ ተወላጅ ነዋሪዎች ቤት እየገቡ ማሰር ማፈን!
የታጠቁ የበዳዲና (ብልጥግና ) ሰዎች የፍርድ ቤት ማዘዣ ሳይዙ በአዱስ አበባ የትግራይ ተወላጅ ነዋሪዎች ቤት እየገቡ የማሰር ማፈንና መግረፍ ስራ ላይ እየተሰማሩ መሆኑ በስፋት እየተገለፀ ነው:: አህያውን ፈርቶ ዳውላውን:: ስላማዊ ሰው ላይ ከሚበረቱ እዚያው በትግራይ እነ ፃድቃን አሉላላቸው አይደለም እንዴ::
Read More » -
5 July
መሬት ላይ ያለውን ሀቅ በመደበቅ እና በማደባበስ መፍትሄ ማምጣት አይቻልም ።
ትግራይ መገንጠሏን እያወጀች ኦሮሚያም በመንግስት ታግዛ አልፎም ኦነግ እና ኦፌኮ የሽግግር መንግስት እያወጁ መሐል ላይ አንድነት ባለ ጨፍላቂ ነህ እየተባለ ሰለባ የሆነው ያልነቃው አማራ አንተ ትበታተናለህ እንጂ ኢትዮጵያ አትበትንም የሚለው ሒሳብ መክሸፍን ተረድተናል ። ይህ መሬት ላይ ያለውን ሀቅ በመደበቅ እና በማደባበስ መፍትሄ ማምጣት አይቻልም ። የኢትዮጵያ የዘመናት ችግር ከሻቢያ ጀምሮ ህወሃት እና ኦነግ ጭምር ሀገር የመመስረት እና አማራን በመጥላት …
Read More »