https://youtu.be/rlVWxNqCNmI
Read More »TimeLine Layout
October, 2021
September, 2021
-
30 September
የአማራ ክልል ምክር ቤት ይልቃል ከፋለን (ዶ.ር) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡
“ዓላማችን ወራሪውን ቡድን አቁስሎ መተው ብቻ ሳይሆን ዳግም የሀገራችን ስጋት እንዳይሆን ማስወገድ ብቻ ነው” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ባሕር ዳር፡ መስከረም 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛ መሥራች ጉባኤው እየተካሄደ ያለው የአማራ ክልል ምክር ቤት ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አድርጎ መርጧል፡፡ አዲሱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ክልሉን ወደ መምራት የመጡበት የአሁኑ ወቅት በርካታ …
Read More » -
21 September
የአብይ አህመድ አማካሪው ቄስ ዳንኤል ክብረት የሚያሳዝን ንግግር
የዲያቆኑ ሰይጣናዊ የጥላቻ ንግግር የሚወገዝና የሚኮነን ነው #ግርማካሳ አንዳንድ ወገኖች ስለ ዳንኤል ክብረት ምነው ዝም አልክ ብለው ጠይቀዉኛል፡፡ እስክሰማው ነበር፡፡ አንዲት እህት ክሊፑን ላከችልኝና ሰማሁት፡፡ የሰማሁት ነገር በጣም የሚገርም፣ የሚያሳዝን የሚያሳፍርም ሆኖ ነው ያገኘሁት፡፡ ለማመን የሚከብድ፡፡ ሆድ ያባውን ብቅል ያወጣዋል እንደሚባለው ዲያቆኑ ካቲካላ ለግቶ ይሆን የተናገረው ብዬ አስብኩ፡፡ ይህ ንግግሩ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት የሚያስጠየቀው፣ እጅግ በጣም አደገኛ የሆነ ንግግር …
Read More » -
17 September
አበበ ገላው ኤርምያስ ለገሰ ላይ ክስ መሰረተ ! የህዝቡን መልስ ያንብቡ !
Bahiru Admassie አበበ ገላው በዚህ ልክ መውረድህ ታሳዝናለህ እንዴት ለግፉአን የቆመውን ንፁህ ኢትዮጵያዊውን ኤርሚን ለማዋከብ ትሞክራለህ? አንተ የብልግና ውታፍ ነቃይ ቦሃቃው አበበ ተዋርደሃል Jacob Addis ኤርሚያስ እንኳን በአበበ ገላው እና በግቦት ፸ ፣ ብልፅግና ሴራ በሕውሀትም አልተመለሰም። ኤርሚ all the way we are with you, if he can’t pay his morgage we can help him out .ድሮም ፋራ ፋራ …
Read More » -
15 September
የወሎ ህዝብ በረሀብ እየረገፈ ነው! ሰው ሰራሽ ረሃብ ! – በለጠ ሞላ (አብን)
በቃ ‼️ ***** የአብኑ ሊቀመንበር በለጠ ሞላ ጌታሁን ይህን ብሏል። (ጉዳዩን በተጨባጭ ስለማውቀው እውነቱን እጋራለሁ) እንደትላንቱ ሀገራዊ ፖለቲካችን ሁሉ ዛሬም የወሎ ህዝብ በርሀብ እንዲረግፍ እየተደረገ ነው !!! አስቸኳይና ጥብቅ ማሳሰቢያ ለአማራ ክልል መንግስት፣ ለፌዴራል መንግስት፣ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ፣ እንዲሁም ለአለማቀፍ ተቋማትና መንግስታት:- ይህ ተጨባጭ እውነታ ስለሆነ ሀገር ይወቀው ታሪክም ይመዝግበው፤ በትግራይ ወራሪ ሀይል በተያዙ የሰሜን ወሎና የዋግህምራ ከተሞችና የገጠር መንደሮች …
Read More »