Breaking News

TimeLine Layout

April, 2022

  • 5 April

    # የአዲስ አበባ ወጣቶች የዋስትና መብት ዛሬም ሳይከበር ቀርቷል ! ታምራት ነገራ በ50,000 ብር ዋስ እንዲፈታ ተወሰነ !

    # የአዲስ አበባ ወጣቶች የዋስትና መብት ዛሬም ሳይከበር ቀርቷል ! # ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ በ50,000 ብር ዋስ እንዲፈታ ተወሰነ ! / ዛሬ ቀጠሮ የነበራቸው የአዲስ አበባ ወጣቶች እና የባልደራስ አባላት በዋስትና ጉዳይ ላይ ውሳኔ እንዲሰጣቸው ለአርብ መጋቢት 30/2014 ዓ.ም ተቀጠሩ፡፡ የዛሬው ችሎት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የጀመረ ሲሆን፣ ወጣቶቹ በ3 የተለያዩ መዝገቦች ተለያይተው ቀርበዋል፡፡ # የአድዋ ቲሸርት ጉዳይ የችሎቱ ሂደት የጀመረው …

    Read More »
  • 1 April

    ሰበር ዜና – ከአዲስ አበባ ነዋሪዎች ህብረት !

    ሃገር በሴራ እና በውሸት አትመራም!!!   የሸዋ ፋኖ በምንጃር እና ሸንኮራ ልዩ ስሙ አውራ ጎዳና በተባለ ቦታ የኦሮሚያ መንግስት ታጣቂዎች ያደረጉትን ጥቃት አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ። እንደሚታወቀው የአማራ ህዝብ #መዋቅራዊ በሆነ ጥቃት ብዙ መሰዋዕትነት መክፈል ከጀመረ ከሰላሳ(30 ) አመታት በላይ አስቆጥሯል። ዛሬም እንደ ትላንቱ በመንግስት ስልጣን እና መዋቅር በመታዘዝ ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አውራ ጎዳና የሚባል ቀበሌ ላይ የመንግስት ታጣቂዎች ማለትም የኦሮሚያ …

    Read More »

March, 2022

  • 31 March

    Amhara Bank Jobs

    Amhara Bank New Job Vacancy March 2022 Amhara Bank S.C.is one of the private commercial Banks (Under Formation) with an aim to create a significant impact in the manner in which banking services are delivered through state of the art technology in a very unique presence and value proposition. The Bank focuses on service inclusiveness, innovation, community & customer focus. …

    Read More »
  • 26 March

    HR6600 ትርጉሙ በአማርኛ ይሄ ነው። አንብቡት !

    HR6600 ትርጉሙ ይሄ ነው።   117ኛ ምክር ቤት 2ኛ ስብሰባ HR 6600   በኢትዮጵያ የመረጋጋት፣ የሠላም እና የዴሞክራሲ ጥረቶችን ለመደገፍ፡፡ ……… በተወካዮች ምክር ቤት ጥር 27፣ 2014 (እ.ኤ.አ. ፌብሪዋሪ 4፣ 2022) አቶ ማሊኖውስኪ (ራሳቸውን፣ የካሊፎርኒያዋን ወ/ሮ ኪም፣ አቶ ሚክስ እና አቶ ምክካውልን ወክለው) የሚከተለውን የሕግ ረቂቅ አቅርበዋል፤ ረቂቁ ለውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ እንዲሁም ከዚያ በተጨማሪ ለፍርድ ቤት አካል፣ ለገንዘብ አገልግሎቶች እና …

    Read More »
  • 24 March

    አቶ በለጠ ሞላ ከአብን ተወገዱ ! አዲስ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ተደራጀ ።

    #ሰበር_ዜና! የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)የማዕከላዊ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴውን በሚከተለው መልኩ እንደገና አደራጅቷል። አዲሱ ሥራ አስፈፃሚም፦ 👉 1) ዶ/ር ቴዎድሮስ ኃ/ማሪያም – ሊቀመንበር 👉 2) አቶ ክርስቲያን ታደለ – ም/ሊቀመንበር እና የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ 👉 3) አቶ ደመወዝ ካሴ – የውጭ ጉዳዮችና ዓለማቀፍ ግንኙነት ኃላፊ 👉 4) አቶ ዘሪሁን ገሰሰ – የማዕከላዊ ጽ/ቤት ኃላፊ 👉 5) አቶ ዩሱፍ ኢብራሂም – የህግና …

    Read More »
  • 24 March

    አቶ መስፍን ጣሰው (Amhara) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ

    አቶ መስፍን ጣሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ ******************************* የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቶ መስፍን ጣሰውን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾመ። አቶ መስፍን በቶጎ የኤስካይ (ASKY) ኃላፊ በመሆን እየሰሩ ይገኛሉ። አቶ መስፍን ጣሰው በአየር መንገዱ ለ38 ዓመታት ያገለገሉ ሲሆን አየር መንገዱ በተጨማሪም የቦርድ አባላቱን በአዲስ መልክ ያዋቀረ ሲሆን አቶ ግርማ ዋቄ የቦርድ ሰብሳቢ፣ አቶ ተክለወልድ አጥናፉ፣ አቶ ተመስገን …

    Read More »
  • 23 March

    በአሜሪካን አገር ተሰሚነት ያለው የአማራ የመብት ታጋይ ስለ HR6600 ረቂቅ ሕግ ይህን ብሏል!

    በአሜሪካን አገር ተሰሚነት ያለው የአማራ የመብት ታጋይ ይህን ብሏል::   “በ HR6600 ረቂቅ መሰረት በአማራ ላይ የዘር ፍጅት የፈፀሙ አካላት በሙሉ ተጠያቂ እንዲሆኑ ይደረጋል።” ይህን ያሉት የአማራ ማህበራት በሰሜን አሜሪካ ሰብሳቢ ቴዎድሮስ ትርፌ ናቸው። በጉዳዩ ዙሪያ ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ የተተረጎመው ንግግራቸው ቀጥሎ ቀርቧል። ~~ 1. “ረቂቁን ተቃወሙ” የሚሉ ባለስልጣናት ጭንቀታቸው ኢትዮጵታያ እንዳትጎዳ ሳይሆን በሰሩት ወንጀል ልክ ተጠያቂ እንዳይሆኑ ነው፤ የኢትዮጵያ …

    Read More »
  • 20 March

    ከአማራ ተማሪዎች ማህበር(አተማ) የተሰጠ መግለጫ!

      በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሚማሩ የአማራ ተማሪዎች ላይ እየደረሰ የሚገኘውን ሥቃይ እና እንግልት አስመልክቶ ከአማራ ተማሪዎች ማህበር(አተማ) የተሰጠ መግለጫ! በሀገሪቱ መዲና አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሚማሩ የአማራ ተማሪዎች ላይ ከአድዋ በዓል ማግስት ጀምሮ ከፍተኛ ስቃይና እንግልት እንዲሁም የመብት ጥሰት እየደረሰባቸው ይገኛል፡፡የጥቃቱ መነሻ <<ለምን የአጼ ምኒልክ ምስል ያለበት ወይም ንጉሡን የሚያስታውስ ቲ-ሸርት ትለብሳላችሁ?>> የሚል የድንቁርና እና ግብዝነትን ጥግ …

    Read More »
  • 14 March

    ምድራችን ካስተናገደቻቸው ዘረኛ ድርጅቶች ሁሉ ዘረኛነትን ፍጹማዊ ያደረገ ዘግናኝ የዘር ድርጅት ! / Achamyeleh Tamru

    By> Achamyeleh Tamiru በዐቢይ አሕመድ የሚመራው ብል[ጽ]ግና ምድራችን ካስተናገደቻቸው ዘረኛ ድርጅቶች ሁሉ ዘረኛነትን ፍጹማዊ ያደረገ ዘግናኝ የዘር ድርጅት ነው! ዐቢይ አሕመድ በፕሬዝደንትነት ስለሚመራው ብል[ጽ]ግና ልዩ ባሕርያት ሲናገር በኢትዮጵያ ከተከሰቱ ፓርቲዎች ሁሉ አገር በቀል እሰቤ በውስጡ በመያዝ የተመሰረተ የመጀመሪያው ፓርቲ መሆኑን ገልጿል። ይህን የተናገረው ዐቢይ አሕመድ በትናንትናው እለት በዋለው ውሎ የፓርቲውን የማእከላዊ ኮሚቴ አባላት “ሲያስመርጥ” ውሏል። ስ ማእከላዊ ኮሚቴ ወይም Central …

    Read More »
  • 11 March

    የኦሮሞ መስፋፋት እየቀጠለ ነው:: በአዲስአበባ ቤቶች እየፈረሱ ነው !

    የኦሮሚያ ፕሬዝደንት ጽሕፈት ቤት ማስፋፊያ ተነሽ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ካሳ ወይም ምትክ ቦታ ሳይሰጣቸው ቤታቸውን በሦስት ቀን ውስጥ እንዲያፈርሱ የመጨረሻ ማስጠንቀቂ ተሰጣቸው (እለታዊ የኢትዩትዩብ መረጃዎች) አዲስ አበባ ፍላሚንጎ አካባቢ እስከ ግሪክ ትምህርት ቤት ድረስ ባለው አካባቢ ለሚገነባው የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት ማስፋፊያ ቦታውን እንዲለቁ ትዕዛዝ የተሰጣቸው መካከል 15 የግለሰብ ቤቶች የሚገኙ ሲሆን፣ የቀበሌ ቤቶችም ተነሽ ናቸው ተብሏል፡፡ ይህንን የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.