SAMUEL TAFESSE HENOK TESFAYE
Read More »TimeLine Layout
December, 2022
-
19 December
በአዲስ አበባ የኦሮምያን ባንዲራ መስቀልና የክልሉን መዝሙር የማዘመር አካሄድ ለሃገሪቱ ተጨማሪ የደህንነት ስጋት ስለሆነ እንዲቆም የፌዴራሉ መንግስት አዘዘ
መንግስት በአዲስ አበባ ያለ ነዋሪዎች ይሁንታ የኦሮምያን ባንዲራ ለማውለብለብና መዝሙር ለማዘመር የሚደረገው ግፊት እንዲቆም አዘዘ የፌደራል መንግስት በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የኦሮምያ ክልል ባንዲራ እንዲሰቀልና መዝሙር እንዲዘመር እየተደረገ ያለው ግጭት ቀስቃሽ እንቅስቃሴ እንዲቆም መመሪያ መሰጠቱን ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ከፍተኛ የፌዴራል መንግስ ባለስልጣናት ። ከሰሞኑ በዚሁ የባንዲራ እና መዝሙር ጉዳይ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ቀውስ መፈጠሩ ይታወሳል። …
Read More » -
17 December
ደብዛቸው የጠፋው የአማራ ተማሪዎች ዝርዝር
ከደምቢዶሎ ዩኒቨርስቲ ታግተው ደብዛቸው እንዲጠፋ የተደረጉ 26 የአማራ ተማሪዎች ስም ዝርዝር:_ 1. በላይነሽ መኮንን ደምለዉ (የ1ኛ ዓመት የእርሻ ምጣኔ ሀብት ተማሪ)፣ 2. ሳምራዊት ቀሬ አስረስ (የ2ኛ ዓመት የጋዜጠኝነት ተማሪ)፣ 3. ዘዉዴ ግርማዉ ፈጠነ (የ3ኛ ዓመት የእርሻ ምጣኔ ሀብት ተመራቂ ተማሪ)፣ 4. ሙሉ ዘዉዴ አዳነ (2ኛ ዓመት የማህበረሰብ ሳይንስ ጥናት ተማሪ)፣ 5. ግርማቸዉ የኔነህ አዱኛ (3ኛ ዓመት የባዮቴክኖሎጂ ተመራቂ ተማሪ)፣ 6. …
Read More » -
13 December
ፀረ እቢይ አህመድ ሰላማዊ ሰልፍ በዋሽንግተን ዛሬ።
https://www.youtube.com/live/M6W9wymanu8?feature=share
Read More » -
12 December
Abiy Ahmed and Wife Zinash arrived in Washington DC. Demo in DC
Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed Ali arrived in Washington D.C. on Sunday evening to participate in the U.S.-Africa Leaders’ Summit President Joseph R. Biden. Jr. is hosting December 13-15. Abiy arrived at the Joint Base Andrews Airport a few minutes before 6 p.m. local time along with his wife Zinash Tayachew. The invitation to Ethiopia was extended to the country’s President and head of state, Sahle-Work Zewde. She …
Read More » -
12 December
ቀጥታ መልእክት ከክርስትያን ታደለ (የህዝብ እንደራሴ) ለአዳነች አቤቤ (የአዲስ አበባ ከንቲባ)
ሰላም ክብርት ከንቲባ፣ በመጀመሪያ ከተማሪ ወላጆችና ጉዳዩ ካሳሰባቸው የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ከሰሞኑ በከተማችን በተፈጠረው የትምህርት ማኅበረሰብ ችግር ዙሪያ ውይይት ማድረጋችሁን በበጎ የምመለከተው ነው። በመቀጠል ያሉኝን ጥያቄዎች አቀርባለሁ። አዲስ አበባ የፌዴራሉ መንግስት ዋና ከተማና በሕገመንግስቱ አንቀጽ 49 መሰረት ራሷን ሙሉ በሙሉ የማስተዳደር ነፃነት ያላት ከተማ ነች። ይኼ እውነት በሥራ ላይ ባለው ሕገመንግስት የተቀመጠ ነው። የከተማ አስተዳደሩ የተሻሻለው ቻርተርም ይህንኑ …
Read More »