Breaking News

TimeLine Layout

May, 2023

  • 25 May

    አዳነች አቤቤ በአሜሪካ ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማት !

    ሰበር፦ ዴንቨር እና ሰሜን አሜሪካ የምትገኘው ተማሪ ሕጻናትን “የኦሮሚያ ባንዲራን ሰቅላችሁ የኦሮሞን መዝሙር ዘምሩ” በማለት በአራዊት ፖሊሶቿ ስታስደበድብ፣ ስታሳስርና ከትምህርት ቤት ስታባርር የከረመችው አምባገነን፣ አያሌ የዐማራና የደቡብ ተወላጆችን መኖሪያ ቤት በግፍ እያፈረሰች የምትገኘው ዘረኛ እና የሙስና /የሌቦች/ ንግስት ተብላ የምትጠራው አዳነች አቤቤ፤ በዲያስፖራ ሰልፈኞች በዜማና በመፈክር ጭምር “አዳነች ተልከሰከሰች ተያዘች ፤ “መገናኛ ሆኖ ይታያል ኮተቤ፣ ከራሳችን ውረጅ አዳነች አቤቤ” ተብላ …

    Read More »
  • 21 May

    አቢይ አህመድ አማራን በድሮን መደብደብ ጀምሯል።

    ሰበር መረጃ:- አማራን እና ኦርቶዶክስን ለማጥፋት ቆርጦ የተነሳው የኦነግ ሸኔው መሪ አብይ አህመድ ከብአዴን ባንዳ ዞምቢዎች ጋር በመተባበር የአማራ ሕዝብን በድሮን መደብደብ ጀምሯል:: መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ዛሬ በሰሜን ሸዋ በራሳና በሸዋሮቢት ከፍተኛ የድሮን ድብደባ እየፈጸመ ነው:: በጎጃምም ከባህርዳር መስመር ወደ ማርቆስ አቅጣጫ በተለይም በምስራቅ ጎጃም ባሶ ሊበን ወረዳ እንዲሁም አነደድ አካባቢ ፋኖዎችን ለመደምሰስ በሚል አያሌ ተጨማሪ የኦነግ ሰራዊት አስገብቶ ከፍተኛ ጦርነት …

    Read More »
  • 17 May

    ዛሬ እስር ቤት ሄጄ የታሰሩትን ሰዎች አናገርኩ ! መልሳቸውን አንብቡልኝ – ስንታየሁ ቸኮል

    ዛሬ ግንቦት 8/2015 ዓ,ም ከ4:00 ሰዓት ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አማራነታቸው በሽብር ያስከሰሳቸው የሕሊና እስረኞችን ለመጠየቅ አቀናሁ።   ካብዛኛዎቹ ጋር ሚክሲኮ እንደተገናኘን የተለየዋቸው ናቸው። ዛሬ እኔ ጠያቂ ሆኜ በጠባቡ የሽቦ መስኮት ያነጋገርኳቸውን ሰዎች በጥቂቱ.. ረዳት ፕ/ር ሲሳይ አውገቸው ሽብርተኛ ስትባል ምን እንደተሰማዉ ጠየኩት መልስ ” እኔን በሽብር ለመክሰስ ማስረጃ ካላቸው ወንጀሉ ለአማራ ሕዝብ መቆሜ ነው። ዶ/ር አሰፋ ኪዳኔ …

    Read More »
  • 13 May

    ለኢትዮ 360 ተመልከቾችና ደጋፊዎች በሙሉ የቀረበ ጥሪ !!

    ለኢትዮ 360 ተመልከቾችና ደጋፊዎች በሙሉ የቀረበ ጥሪ !! ********************************************** #ሼር እናድርግ #እናዛምት ከቅዳሜ ግንቦት 5/2015 (May 13, 2023) ጀምሮ መደበኛ ፕሮግራሞቻችን በመረጃ ሳተላይት ቴሌቪዥን ከሚተላለፈው በተጨማሪ ከዚህ በታች በተቀመጡት የረምብል (Rumble) ፣ የቲክቶክና የፌስቡክ አካውንቶቻችን በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ይሆናል:: ይህንን መልዕክት ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሰብስክራይብ፣ ሼር እና ላይክ በማድረግ እንደሁልጊዜው ከጎናችን በመሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ተቀዳሚ የመረጃ ምንጭ የሆነውን ሚዲያችሁን እንድትደግፉ ጥሪ …

    Read More »
  • 9 May

    ቤተክርስቲያኒቱ ከባለፈው የበለጠ ብርቱ ፈተና እየመጣባት ነው። መሳይ መኮነን

    ቤተክርስቲያኒቱ ከባለፈው የበለጠ ብርቱ ፈተና እየመጣባት ነው። እነአብይ አሁን ብቻቸውን አይደሉም። ከእነጌታቸው ረዳ ጋር ተጣምረው ለቤተ ክርስቲያኒቱ የማያባራ ቀውስ ይዘውላት እየመጡ ነው። እንግዲህ ቆዳን ወፈር አድርጎ የሚገባበት ግዙፍ አደጋ ከፊታችን ተደቅኗል። እንደሚሰማው በይቅርታ ገቡ የተባሉት ሶስቱ አባቶች የተሰጣቸውን ልዩ ተልዕኮ ሲያከናውኑ ቆይተዋል። ወደ ትግራይ በማቅናት እዚያ ካሉና አፈንግጠው ከተቀመጡ አባቶች ጋር ምክክር አድርገዋል። የኦሮሚያ ብልጽግናና ህወሀት ከፖለቲካው ባሻገር በሃይማኖትም ጋብቻ …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.