ሀገራችን ኢትዮጵያ ካለችበት የመፈራረስ አደጋ እንድትወጣ የራስችንን አስተዋፅኦ እንድናደርግና መፍትሄ ለመሻት በዉጭ ሀገር ያለን ኢትዮጵያዉያን አንድ ላይ ተነጋግረን ተስማምተን ዉሳኔ ማሳለፍ አለብን :: በአማራ ሕዝብ ላይ የተጀመረው ጦርነት መቆም አለበት፣ ፍትህ ለሕዝባችን ፣ አፈና ይቁም ! የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ፣ የዘር ፖለቲካ ይታገድ የምትሉ ሁሉ ለዉይይት እንድትመጡ መድረክ አዘጋጅተናል:: Zoom Meeting Date: Sunday 23-07-2023 Time: EU Time: 9pm UK Time 8pm …
Read More »TimeLine Layout
July, 2023
-
20 July
ሰበር መረጃ – ፋኖ
ሰበር መረጃ፦ በደቡብ ጎንደር ዞን ፋኖና የነቁ ዐማራዎች ላይ ጥቃት በመፈፀም እና በማሰር የሚታወቀው የወረታ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር መልኬ ጤናው በትላንትናው ምሽት ባልታወቁ ሰዎች መገደሉ ተረጋግጧል፤ በተያያዘ ዜና በባንዳነቱና ሌብነት የሚታወቀውና በኦሮሙማው ቡድን ታማኝ ሎሌነቱ ለዐማራ ክልል መስተዳድር ከፍተኛ ኃላፊነት ታጭቶ የነበረው የደብረ ማርቆስ ከንቲባ ይትባረክ አወቀ ሀገር ጥሎ መኮብለሉ ተሰምቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በዐማራ ሀሰተኛ የማንነት ጭምብል ብአዴን …
Read More » -
20 July
የካንጋሮ ፍርድቤት ዉሎ !
“በልደታ ፍርድ ቤት ታሪክ ተፈፀመ! ” ▸▸▸ « የግራ ዳኛው የዋስትና መብቱ ውድቅ መሆኑን አንብበው ጨረሱ። በዚሁ ሁነት ውስጥ በፍትህ ችሎት አዳራሽ የነበረው ታዳሚ ከፍተኛ ፀጥታ ሰፍኗል። የመሀል ዳኛውም (በእነ ታላቁ እስክንድር ነጋ ክስ የቀኝ ዳኛ የነበረው የመሀል ዳኛ ረቡማ ነው) አጁን በአፉ አስደግፎ እያየ ነበር። የፌደራል ፖሊስ አባላት ፀጥታውን ነቅተው እየጠበቁ ነው። ውሳኔውም ተነቦ አለቀ። 24’ቱም ተከሳሾች ከመቀመጫው ተነሱ! …
Read More » -
18 July
ፋኖ የማክሰኚት ከተማን ተቆጣጠረ!
ሰበር አዲስ ዜና:- የማክሰኝት በፋኖ ቁጥጥር ስር መዋል እንዲሁም የብአዴን የታችኛው እርከን በክልሉ ለተፈጠረው ቀውስ ዋና ተጠያቂዎች የክልሉ የላኛው እርከን ባለስልጣናትና የቢሮ ኃላፊዎች በመሆናቸው ስልጣን ይልቀቁ ሲሉ ለቋሚ ኮሚቴ አመራሮች እና ለአፈ ጉባኤዋ ስለመጠየቃቸው/ የአማራ ፋኖ በጎንደር ማክሰኝት ከተማን ሙሉ ለሙሉ ተቆጣጠረ:: ፋኖ በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ከዓብይ አህመድ ወራሪ ሰራዊት እና ከብልጽግና ተላላኪ የወረዳው አመራሮች ጋር ከፍተኛ ፍጥጫ ውስጥ መግባቱም …
Read More » -
14 July
አሜሪካ ሀገር የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች እስከዛሬ ለምን ምንም እርምጃ አልወሰዱም ? ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉ !
ይህ ይህ ከታች ያለው ዜና ከዛሬ 2 ዓመት በፊት እዚሁ ተለጥፎ ነበር ! ነገርግን አሜሪካ ሀገር የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች እስከዛሬ ምንም እርምጃ አልወሰዱም ! ያሁሉ የአማራ ማህበር ምንድነዉ የምትሰሩት ? እንዴት ይቺን ሴትዮ ለሕግ ማቅረብ አቃታችሁ? ይሄ መረጀ ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉ ! ======================================= ቢያንስ 300 ኣማራን ኣቃጥላለሁ ያለችዉን ሴትዮ የስራ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አግኝተናል፦ ስምዋ ትግስት ነው:: የፌስቡክ …
Read More » -
11 July
ሽመልስ አብዲሳን በዘንባባ ዝንጣፊ የተቀበለ … አዳነች አቤቤን በሆታ እልልታ ጭብጨባ የተቀበለው የጊንጥ ስብስብ በቅዱስነታቸው ላይ ቤተክርስቲያንን ዘግቶ አባረረ።
ሽመልስ አብዲሳን በዘንባባ ዝንጣፊ የተቀበለ … አዳነች አቤቤን በሆታ እልልታ ጭብጨባ የተቀበለው የጊንጥ ስብስብ በቅዱስነታቸው ላይ ቤተክርስቲያንን ዘግቶ አባረረ። የቅዱስ ሲኖዶሱን የይቅርታን መግለጫን ጊዜው ያለፈበት ሲል አጣጥሎ ተሳለቀበት። ቅድስት ቤተክርስቲያን ከዚህ የባሰ ከሀዲ ይሁዳ ዘንዶ በዘመና ተፈጥሮባት ያውቃልን??? ምን ጉድ ላይ ነው ቅድስት ቤተክርስቲያን ያለቺው ??? ስንት ዓይነቱን ጉግ ማንጉግ ሰብስባና ደብቃ ነው ያለቺው ??? በእውኑ አንድስ የትግራይ ካህን አንድስ …
Read More » -
7 July
ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ አንጀቴን አራሰኝ።
አዲስ መረጃ፦ የአብኑ የፓርላማ ተመራጭ ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ዜጎችን ለእልቂትና ሰቆቃ የዳረገው ዓብይ አህመድ ስልጣን እንዲለቅ፣ ፓርላማውም እንዲበተን በዛሬው የውጭ ዲፕሎማቶች ጭምር በተካፈሉበት የምክር ቤት ስብሰባ ለራሱ ለዓብይ አህመድ በግልጽ ጠይቋል።
Read More » -
5 July
የኢትዮጵያ ምሁራን የሃገር ኪሳራ ነን ወይ? ኪሳራ ነኝ ወይ?
የኢትዮጵያ ምሁራን የሃገር ኪሳራ ነን ወይ? ኪሳራ ነኝ ወይ? ባለፉት አርባ አመታት አድገናል፣ አረንጓዴ አሻራና የወንድማማችነት ፓርክ፣ የዳቦቤት ተሰርቷል፣ ኅዳሴ ከመፍረስ ድኗል፣ ኮንዶሚኒይም፣ አውራጎዳና ተሰርቷል፣ ስንዴም ተዘርቷል የሚሉ እንዳሉ አልጠፋኝም። ነገር ግን አሁን፣ ዛሬ ኢትዮጵያ ያለችበትን እያየ ኢትዮጵያ ሰላማዊ፣ የምትበለጽግ አገር ናት የሚል ምሁር ችግሩ ሌላ አካሉ ውስጥ ነው። የሃገር ኪሳራ ነን ወይ? በኢትዮጵያ አገራዊ ጉዳይ ውስጥ ያለን ምሁራን የኪሳራም ኪሳራ፥ ኣጥፊ ፍጡሮች ነን፡፡ ራሳችንም ባንሆን፣ የክፍል ጓደኞቻችን የነበሩ፣ አሁንም የምናውቃቸው አብረን …
Read More » -
3 July
የኦሮሞው መንግስት የአማርኛና የታሪክ ትምህርት አገደ።
የደብረብርሃን ዩንቨርስቲ ጉዳይ በዝርዝር! • የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት “ተዘጋ”; • አጼ ዘርዓ ያዕቆብ የመካከለኛው ዘመን የኢትዮጵያ ታሪክ ጥናት “ተዘጋ” • የባህል ጥናት ማዕከል “ተዘጋ” • ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ:- The first and only university in Ethiopia and the world to officially close Amharic Language and Literature department! • በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ከቋንቋ፣ ከማንነት፣ ከታሪክ፣ ከባህልና ከአገርበቀል ዕውቀቶች ጋር የተያያዙ የትምህርት መስኮች እንዲዘጉ መወሰኑ; …
Read More »