በአለም ታሪክ እንደ ፋኖ በአጭር ጊዜ የመንግስትን መዋቅር ያፈረሰ ሀይል ታይቶ አይታወቅም። የአማራ ህዝባዊ ሀይል በ1ወር ውስጥ ያፈረሳቸው ተቋማት ዝርዝር ! 1. የክልሉን ብልፅግና መዋቅር 2. ክልሉ ውስጥ ያለውን የመከላከያ መዋቅር 2.1 ጎንደርና መቀመጫው ያደረገውን 2.2 ባህርዳር መኮድን መቀመጫው ያደረገውን 2.3 ሸዋ ላይ የነበረውን ሀይል 2.4 ከሱዳን እና ከአባይ ግድብ ያንቀሳቀሰውን ሀይል በርካታውን በመደምሰስና በመማረክ ፤ ቁጥራቸው ጥቂት የማይባለውን …
Read More »TimeLine Layout
August, 2023
-
10 August
በባህር ዳር የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል።
በባህር ዳር የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል። እየተፈጸመም ነው። አገዛዙ ባለፉት ሶስት ቀናት በወሰደው እርምጃ ከ2ሺህ በላይ ሰላማዊ ዜጎች ተጨፍጭፈዋል። አሁንም የቀጠለ በመሆኑ ቁጥሩ ሊጨምር ይችላል። ከአንድ ቤት አምስት የአንድ ቤተሰብ አባላት ተገድለዋል። የአራት አመት ህጻን ልጅ ትገኝበታለች። ይህ የጦር ወንጀል ነው። አገዛዙ ንጹሃንን እየጨፈጨፈ ከተሞችን በማስጨነቅ ለመቆጣጠር መጠነ ሰፊ ዘመቻ ከፍቷል። በጎንደርም ቤት ለቤት ግድያ ተጀምሯል። ምህረት የለም። ህጻናትና አዛውንቶች እየተጨፈጨፉ …
Read More » -
9 August
መረጃዎች ከአማራ ክልል ሼር በማድረግ ተባበሩን !
#ሰበር_ዜና! ፋኖ የአለፋ ፖሊስ ጣቢያን ጨምሮ መላ የወረዳ ተቋማትን ተቆጣጠረ! በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአለፋ ወረዳ ዋና ከተማ ሻሁራ ነሃሴ 1/2015 ከቀኑ 12 ሰዓት ገደማ ሻለቃ መላክ ስሜነህ በሚመራው የቴዎድሮስ ብርጌድ እና በአለፋ ፋኖ መያዟ ይታወቃል። የአለፋ ወረዳ የጸጥታ አካላት እኛ ከፋኖ ጋር መዋጋት አንፈልግም በሚል ተቋማትን ለፋኖ እና ለህዝብ እያስረከቡ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። ነገር ግን በሀገር ሽማግሌዎች አማካኝነት “እኛ ድንበር …
Read More » -
4 August
ከአማራ ህዝባዊ ግንባር የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ
አስቸኳይ መግለጫ – ቀን 28/11/2015 የአማራ ህዝባዊ ግንባር የአማራ ህዝብ ትግል ከፍ ወዳለ ደረጃ መሸጋገርን አስመልከቶ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ የአማራ ህዝብ በደምና አጥንቱ ባፀናት አገሩ ላለፉት 50 ዓመታት ስርዓት ወለድ በሆነ ችግር በማንነቱ ሲጨፈጨፍ፣ሲፈናቀል፣ሲሰደድና በሴራ ከአገሪቱ ፖለቲካ እንዲገለል በማደረገ ከምጣኔ ሀብታዊና ማህበራዊ ጥቅሞች ውጭ ሆኖ ቆይቷል።ይባስ ብሎ ላለፉት አመታት በለውጥ ስም የኢትዮጵያን መንበረ ዙፋን የተቆጣጠረውና በጥላቻ ያደገው የዘረኛው ህዎሓት የብኩር …
Read More » -
4 August
መከላከያ ተብዬው ተፈረካክሷል!
እመቤት ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና ጨቅላው አቢይ አህመድ አማራን ትጥቁን ብቻ ሳይሆን ሱሪውን እናስፈታዋለን ብለው ያሰማሩት የኦሮሙማ ሰራዊት ተፈረካክሷል። ትጥቅ አስፈቺ ሳይሆን ትጥቅ ፈቺ ሁናል። ንፁሃንን ሊገድል ወደ አማራ ምድር የገባው ወታደር ከፊትም ከኋላም እሳት ሁኖበታል። ድንገት ሳያስበው በፋኖ መግቢያው እና መውጫው በቅፅበት ስለተዘጋበት ነፍስ ግቢ ነፍስ ዉጭ ላይ ነው፤ ለመሸሽ እንኳን እድል አላገኘም። አዲስ አበባን ከጎንደር፣ ጎጃም፣ …
Read More »
July, 2023
-
26 July
የምስራች ለመላዉ የዐማራ ማኅበረሰብ !
የምስራች ለመላዉ የዐማራ ማኅበረሰብ በአዉሮፓ የምንገኝ የዐማራ ማኅበራት በአማራዉ ትግል ላይ በተናጠል ስናደርግ የነበረውን ያልተቀናጀና የተበታተነ እንቅሳቃሴ ዉጤቱን በመገምገምና በአማራዉ ላይ የተጋረጠዉን የህልዉና አደጋ ግንዛቤ ዉስጥ በማስገባት አንድ የጋራ ተልዕኮ ያለዉና በተማከለ ደረጃ የሚመራ ሁለንተናዊና የማያቋርጥ ትግል ለማድረግ የሚያስችል አደረጃጀት እንደሚያስፈልግ በመረዳት ለወራት ስንመክርና ስንዘጋጅ ቆይተን እነሆ በአውሮፓ የዐማራ ማኅበራት ፌዴሬሽንን በማዋቀር በነሐሴ 5 ቀን 2023 ዕለተ ቅዳሜ የመስራች ጉባዔዉን …
Read More » -
25 July
የኦሮሙማ መንግስት አማራ ክልል በወታደራዊ አስተዳደር እንዲመራ ወሰነ
አገዛዙ የመጨረሻ ትዛዙን በአማራ ህዝብ ላይ ሰጠ። ” የአማራ ክልል መንግስትን ወይም አጋር ወዳጁ ብአዴን በወታደራዊ አስተዳደር የመቀየር ወይም መፈንቅለ መንግስት የማድረግ ዝግጅት አብይ አጠናቀቀ” እርስ በራሳቸው የመፈነቃቀል ወይም የመዋዋጥ እንቅስቃሴ መጀመሩ አይቀሬነቱን የሚያሳይ ዝግጅት በግልፅ እየታየ መጥቷል። የኦሮሞ ብልፅግና የሚመራው አገዛዝ አማራ ክልሉን በወታደራዊ አገዛዝ ለመተካት አስፈላጊውን ዝግጅት ጨርሷል ፣ ብአዴን ወደ ግምጃቤት ይቀመጣል። የልፍኝ አስከልካዮች ከወራሪው ኦሮሙማ ጋር …
Read More »