Breaking News

TimeLine Layout

August, 2023

  • 18 August

    መውደቅ ላይቀር መፈራገጥ !

      ጦርነቱ በፋኖዎች ለህዝብ ደህንነት በማሰብና በመጨነቅ በወሰዱት የtactical retreat ስትራቴጂ መሰረት ትላልቅ ከተማዎችን ለቀው ከወጡ በኃላ ትግሎ መልኩን እንዲቀይር ተደርጎ ዛሬ ከበፊቱ የበለጠ ከፍተኛ ለውጥ እያሳየ ነው:: ፋሺስቱ ድንበር እያስለቀቀ ያስገባው ስፍር ቁጥር ሀይል ሎጂስቲክ ይፈልጋል:: ሎጂስቲክ ደግሞ በሰማይ ብቻ ሊጏጏዝ አይችልም:: አሁን ጥቁር አስፋልቱን ተጠቅመው ወደ ወራሪው ሰራዊት እንዲደርሱ የሚላኩ የስንቅና ትጥቅ ሎጂስትኮች ወደታለሙበት ቦታ መድረስ እንዳይችሉ በማድረግ …

    Read More »
  • 13 August

    የህዝብ ተወካዮች ስልክ ቁጥር ዝርዝር።

    ሼር ይደረግ! የህዝብ ተወካዮች የምክር ቤት በነገው እለት በአማራ ህዝብ ላይ ያወጀውን የእልቂት አዋጅ ለማፅደቅ አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል! በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአማራን ሕዝብ ወክላችሁ የተቀመጣችሁ የምክር ቤት አባላት በአማራ ህዝብ ላይ የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውድቅ በማድረግ ታሪካዊ እና ሰብአዊ ኃላፊነታችሁን እንድትወጡ ይጠበቃል። ነገ የአማራ ህዝብ ላይ የሞት ፍርድ ለማጽደቅ ፓርላማ ይገኛሉ ተብለው ከሚጠበቁ የህዝብ እንደራሴዎች ስም ዝርዝር እና …

    Read More »
  • 10 August

    በአለም ታሪክ እንደ ፋኖ በአጭር ጊዜ የመንግስትን መዋቅር ያፈረሰ ሀይል ታይቶ አይታወቅም።   የአማራ ህዝባዊ ሀይል በ1ወር ውስጥ ያፈረሳቸው ተቋማት ዝርዝር ! 1. የክልሉን ብልፅግና መዋቅር 2. ክልሉ ውስጥ ያለውን የመከላከያ መዋቅር 2.1 ጎንደርና መቀመጫው ያደረገውን 2.2 ባህርዳር መኮድን መቀመጫው ያደረገውን 2.3 ሸዋ ላይ የነበረውን ሀይል 2.4 ከሱዳን እና ከአባይ ግድብ ያንቀሳቀሰውን ሀይል በርካታውን በመደምሰስና በመማረክ ፤ ቁጥራቸው ጥቂት የማይባለውን …

    Read More »
  • 10 August

    በባህር ዳር የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል።

    በባህር ዳር የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል። እየተፈጸመም ነው። አገዛዙ ባለፉት ሶስት ቀናት በወሰደው እርምጃ ከ2ሺህ በላይ ሰላማዊ ዜጎች ተጨፍጭፈዋል። አሁንም የቀጠለ በመሆኑ ቁጥሩ ሊጨምር ይችላል። ከአንድ ቤት አምስት የአንድ ቤተሰብ አባላት ተገድለዋል። የአራት አመት ህጻን ልጅ ትገኝበታለች። ይህ የጦር ወንጀል ነው። አገዛዙ ንጹሃንን እየጨፈጨፈ ከተሞችን በማስጨነቅ ለመቆጣጠር መጠነ ሰፊ ዘመቻ ከፍቷል። በጎንደርም ቤት ለቤት ግድያ ተጀምሯል። ምህረት የለም። ህጻናትና አዛውንቶች እየተጨፈጨፉ …

    Read More »
  • 9 August

    መረጃዎች ከአማራ ክልል ሼር በማድረግ ተባበሩን !

    #ሰበር_ዜና! ፋኖ የአለፋ ፖሊስ ጣቢያን ጨምሮ መላ የወረዳ ተቋማትን ተቆጣጠረ! በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአለፋ ወረዳ ዋና ከተማ ሻሁራ ነሃሴ 1/2015 ከቀኑ 12 ሰዓት ገደማ ሻለቃ መላክ ስሜነህ በሚመራው የቴዎድሮስ ብርጌድ እና በአለፋ ፋኖ መያዟ ይታወቃል። የአለፋ ወረዳ የጸጥታ አካላት እኛ ከፋኖ ጋር መዋጋት አንፈልግም በሚል ተቋማትን ለፋኖ እና ለህዝብ እያስረከቡ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል። ነገር ግን በሀገር ሽማግሌዎች አማካኝነት “እኛ ድንበር …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.