የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (ኢሳት) በትናንትናው (ሚያዝያ18/ 2011 ዓ/ም) ምሽት ዝግጅቱ በጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና አቅራቢነት አንማው አንተነህ (PHD) የተባለ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርን አቅርቦ የአማራን ሕዝብ ኅልውና የሚክድ ዝግጅት ማቅረቡ ይታወቃል። ምሁሩ የአማራን ሕዝብ ኅልውና በሚክድ መልኩ «አማራ የሚባል የለም» ከማለት አልፈው «በአማራነት መደራጀት አውሬነት ነው» በማለት የአብንን ስም ጠቅሰው ያልተገባ ነገር ተናግረዋል። በዚህ የተነሳም በአማራ ሕዝብ ላይ የተሰራውን የዘር ማጽዳት …
Read More »TimeLine Layout
April, 2019
-
27 April
ይሄ የሚታየው የደብረታቦር ሰው ጀሪካን አቀባብሎ ውኃ ሲጠብቅ ነው፡፡
የተከበርከው የደብረታቦር ሰው በቅድሚያ እንኳን ለበዓሉ በሰላም አደረሰህ!!! ይሄ ከታች የሚታየው የደብረታቦር ሰው ጀሪካን አቀባብሎ ውኃ ሲጠብቅ ነው፡፡ ለደብረታቦር አሁን ውኃ የቅንጦት ፍጆታ ነው፡፡ ለዐማራ እንታገላለን የሚሉ ፌክ የድል አጥቢያ ጀግኖች የዐማራን ሕዝብ ለሥልጣን መወጣጫነት ውጭ ለሌላ እንደማይፈልጉት ከዚህ ውጭ ቁሞ የሚሄድ ማሳያ የለም፡፡ አንድም የዐማራ አክቲቪስት እና የድርጅት ሰው በዚህ ጉዳይ አንዲት ደቃቅ አንቀፅ እንኳ አልፃፈም፡፡ ለስሙ የአማራ ሚዲያ …
Read More » -
27 April
ኤርሚያ ለገሰ ለብዙወች የማይመች መራራ ሀቅ ተናገረ።
አብይ አህመድና በለማ መገርሳ የሚመራውን ኦህዴድ መቸም ቢሆን አልደግፍም ሲል የያዘውን ቁርጥ ያለ አቋም ግልፅ አድርጓል። ድንቅና ወቅታዊ ንግግር ነው ያደረገው።
Read More » -
24 April
መከላከያ ሚኒስቴሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩነቱንም ጨምረው እየሰሩ ነው!
Veronica Melaku 20 mins · #መከላከያ ሚኒስቴሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩነቱንም ጨምረው እየሰሩ ነው😎 አቶ ገዱ ለይስሙላ ቦታው ላይ አስቀመጡት እንጂ ቅንጣት ታክል ስልጣን እንደሌለው ሊታወቅ ይገባል!!መጀመሪያኑም ተናግሬ ነበር —- ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን ሁለንተናዊ የስትራቴጂ አጋርነት ለማጠናከር፣ ብድር ለማሰረዝ፣ ለኢንቨስትመንት ምናምን ተብሎ የተጓዙትን እዩልኝ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተቀምጦ የመከላከያ ሚኒስትሩ ሄደ። የተፈራረሙት ወደ 2 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ለኦሮሚያ ብቻ …
Read More » -
24 April
በአዲስ አበባ ጉዳይ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን(አብን) አቋም !
አብን ስለ አዲስ አበባ መግለጫ አወጣ! በአዲስ አበባ ጉዳይ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን(አብን) አቋም ስለመግለጽ*****የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) አዲስ አበባን በተመለከተ ከዚህ በፊት አቋሙን ግልጽ አድርጎ እንደነበር ይታወቃል። የአዲስ አበባን ጉዳይ በታሪክ ማንፀሪያ ስንመለከታት የቀደምት ነዋሪዎቿ መሆኗ የሚካድ ኃቅ አይደለም። አዲስ አበባ ዛሬ የተፈጠረች፤ ድንገት እንደ ችግኝ የበቀለች ከተማ አይደለችም። አዲስ አበባ በረራ ሆና የአጼ ዳዊት ቀደምት ከተማ እንደነበረች የታሪክ ድርሳናት ያወሳሉ። …
Read More » -
23 April
ዶር አምባቸው ማብራሪያ አንዲሰጡ ወይም ይቅርታ አንዲጠይቁ ተጠይቀዋል !
https://www.facebook.com/achamyeleh.tamiru.3/videos/2302909383064331/?t=13
Read More » -
20 April
የኦሮሞን ሹመትና የበላይነት ተመልከቱና ፍረዱ! አስተያየትዎን ይስጡ ! ትክክል ነው ወይስ ኣይደለም ?
ኦሮማራ ለአዲስ አበባ ከተማ ያፈራላት ነገር ቢኖር ከህወሀት የከፋ ዘረኝነትን ነው። አዲስ አበባ ላይ የተሾሙ የካብኔ አባላት:- (በተመስገን ደሣለኝ) 1ኛ.ኢ/ር ታከለ ኡማ ም/ከንቲባ ኦዴፓ 2ኛ.ዶ/ር ታቦር ገ/መድህን ወርዶፋ ት/ቢሮ ሃላፊ አዴፓ የነበረ ጭንብሉን አውልቆ በአያቱ ኦሮሞ ስለሆነ አሁን ኦዴፓ የሆነ 3ኛ.ኢ/ር ሽመልስ መሬት ልማት ሃላፊ ኦዴፓ 4ኛ.ኢ/ር ዬናስ አያሌው ኮንስትራክሽን ሃላፊ ኦዴፓ 5ኛ.ዶ/ር ዬናስ ጫላ ጤና ቢሮ ሃላፊ ኦዴፓ 6ኛ.አቶ …
Read More »