መንግስት የዜጎችን በየትኛውም አካባቢ የመኖርና ንብረት የማፍራት ሕገመንግስታዊ መብታቸውን ሊያከብር ይገባል፣ **** አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዙሪያ ሱሉልታ ከተማ ልዩ ሰሙ ቀርሳ በሚባል አካባቢ ዛሬ ነሐሴ 21 ቀን 2011 ዓ.ም ከሌሊቱ 11፡00 ጀምሮ ብሔራቸውን መሰረት ተደርጎ እየተለዩ ቤታቸው እየፈረሰባቸው ይገኛል፡፡ በቦታው ብዛት ያላቸው የታጠቁ ኃይሎችን በማስፈር በሰው ኃይልና በሎደር ቤት እያፈረሱ ሲሆን ለምን ብለው የጠየቁ ብዙ ሰዎችም ለእስር ተዳርገዋል፡፡ የተቀሩትም …
Read More »TimeLine Layout
August, 2019
-
25 August
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለአዲስ አበባ ከተማና ክፈለ ከተማ አመራሮቹ ስለ አመራር ሰጭነት ስልጠና እየሰጠ ነው፤
*** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2011 ዓ.ም በዋና ፅ/ቤቱ ለአዲስ አበባ ከተማ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አመራሮችና አስሩም ክፍለ ከተሞች ላሉ የከፍለ ከተማ አመራሮች ስለ አመራር ሰጭነት ሰልጠና እየሰጠ ነው። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!!
Read More » -
25 August
የኢትዮጵያ አምላክ አያንቀላፋም – Leaked News አፈትላኪ ዜናዎች !
“የኢትዮጵያ አምላክ አያንቀላፋም…..!” ዮሃንስ ይባላል።ከሃገሩ ገና በልጅነቱ ነው በደርግ ዘመን የተሰደደው። አባቱ የህክምና ዶክተር እናቱ ደግሞ ጤና ጥበቃ ይሰሩ ነበር። አሜሪካ ሃገር በዋሽንግተን ዲሲ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተማረ ሲሆን ብሩህ አእምሮ ስለነበረው ስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ ይገባል። በኮምፕዩተር ሳይንስ በከፍተኛ ማዕረግ በ1998 የተመረቀ ሲሆን የአሜሪካ መንግስት ብቃቱን በመመልከት የአሜሪካ የብሄራዊ ደህንነት ኤጄንሲ(NSA NATIONAL SECURTIY AGENCY) የሽብር መከላከል ክፍል ውስጥ ተቀጥሮ ይሰራ …
Read More » -
24 August
ታምራት ላይኔ የአማራ ባንክ ምስረታን ሊያደናቅፍ ሲሞክር መያዙ ተሰማ::
ታምራት ላይኔ የአማራ ባንክ ምስረታን ሊያደናቅፍ ሲሞክር መያዙ ተሰማ —– የቀድሞው ም/ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ታምራት ላይኔ የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በሸራተን አዲስ ባዘጋጀው ኘሮግራም ላይ ሳይጠራ ተገኝቷል። ዝርዝር መረጃውም እንዲህ ነው። አቶ ታምራት ላይኔ ምንም አይነት የጥሪ ወረቀት ሳይደርሰው ከሆቴሉ ባለቤቶች ጋር ባለው የግል ቅርርብ ብቻ ወደ ኘሮግራሙ ዘልቆ ለመግባት ይሞክራል። የኘሮግራሙ አስተባባሪዎች የጥሪ ወረቀት እንዲያሳያቸው ቢጠይቁትም አቶ ታምራት የለኝም …
Read More »