Breaking News

TimeLine Layout

September, 2019

August, 2019

  • 31 August

    423 ወታደሮች የያዘ በተለምዶ ኮድ 9 ተብሎ የሚጠራው የኤርትሪያ ክፍለጦር ከሰኣታት በፊት ከነሙሉ ትጥቁ ትግራይ ሽረ ከተማ ገብተዋል::

    በጄኔራል ዘርኣይ ወልደስላሴ የሚመራ 423 ወታደሮች የያዘ በተለምዶ ኮድ 9 ተብሎ የሚጠራው የኤርትሪያ ክፍለጦር ከሰኣታት በፊት ከነሙሉ ትጥቁ የኢሳያስ ኣፈወርቂ (ወዲ ኣፎም) ኣንባገነናዊ ኣገዛዝን በመካድ በሰላም ትግራይ ሽረ ከተማ ገብተዋል።  

    Read More »
  • 31 August

    ቻለው እንግዲህ ፋሽን ሆኖ መጣልህ !

    ፊደላችን የአማራዊ ማንነታችን ካስማ ======================= #ጥበበኛው አማራ ጥበቡን ለዓለም ሲያበረክት ያለስስት ነው! አማራ በጥበቡ ከሚታወቅባቸው ዋናውና ትልቁ ነገር ራሱን የቻለ 22 ፊደልና ቋንቋ መኖሩ ከሁሉም በሁሉም የተለያ ያደርገዋል!!! የአማራ ጥበበ ፊደል ጥንታዊነቱን ያሳያል!!! #ፊደል 1. የቋንቋና የቃል አነጋገር ሁሉ ምልክት አምሳል ወይም መገለጫ ማስታወቂያ ማለት ነው።አማራ በንግግር ብቻም ሳይሆን በምልክት የሚግባባ ነገድ ነው ማለት ነው። 2. መሰረተ ጽሑፍ …መሰረተ ነገር ማለት …

    Read More »
  • 29 August

    በጎጃም ሞጣ ከተማ ህገወጥ በሆኑ ቡድኖች ተዘረፍኩኝ በሎ ያመለከተው የቅሬታ ደብዳቤ

    ተመልከቱልኝ ይሄንን ጉድ ያብባል ላስታ ሸማቾች ማህበር  የኑሮ ውድነትን ለማቅለል ብሎ የገዛውን 200,ኩንታል ጤፍ በጎጃም ሞጣ ከተማ ህገወጥ በሆኑ ቡድኖች ተዘረፍኩኝ በሎ ያመለከተው የቅሬታ ደብዳቤ ነው። ከ200,መቶ ኩንታል ጤፍ 92 ኩንታል ተመልሶለት 107,ኩንታል ጤፍ ግን ተዘርፎ ቀርቷል ይላል፣ ከዚህ በላይ ዝቅጠት አለ ?  

    Read More »
  • 29 August

    መንግስት የዜጎችን በየትኛውም አካባቢ የመኖርና ንብረት የማፍራት ሕገመንግስታዊ መብታቸውን ሊያከብር ይገባል

    አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዙሪያ ሱሉልታ ከተማ ልዬ ሰሙ ቀርሳ በሚባል አካባቢ  ከነሐሴ 21 ቀን 2011 ዓ.ም ከለሊቱ 11፡00 ጀምሮ ብሔራቸውን መሰረት ተደርጎ እየተለዩ ቤታቸው እየፈረሰባቸው ይገኛል፡፡ በቦታው ብዛት ያላቸው የታጠቁ ኃይሎችን በማስፈር በሰው ኃይልና በሎደር ቤት እያፈረሱ ሲሆን ለምን ብለው የጠየቁ ብዙ ሰዎችም ለእስር ተዳርገዋል፡፡ የተቀሩትም ወደ አዲስ አበባም ሆነ ወደ ሌላ ቦታ እንዳይንቀሳቀሱ ባሉበት ታግተው ይገኛሉ፡፡ ዜጎች በላባቸው …

    Read More »
  • 29 August

    የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) 139 ቢሮዎች በቀጥታ የመደገፍ ዘመቻ አሁኑኑ ይቀላቀሉ፣

    የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) 139 ቢሮዎች በቀጥታ የመደገፍ ዘመቻ አሁኑኑ ይቀላቀሉ፣ ••• የሕዝባችን ሁለንተናዊ ትግል አምጦ የወለደው የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ የአማራ ህዝብ የተጋረጠበትን የኅልዉና አደጋ በመቀልበስ ከሌሎች ወንድም ሕዝቦች ጋር በእኩልነትና በፍትኃዊነት የሚኖርባትን ኢትዮጵያ እውን ለማድረግ በተመሰረተ በአጭር ጊዜ ውስጥ እጅግ ብዙ የተመዘገቡ አባላትና በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ደጋፊዎችን አፍርቷል፡፡ ድርጅታችን በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ በመላ አገሪቱ 139 ቢሮዎችን ከፍቶ የአማራን ሕዝብ …

    Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.