Breaking News

TimeLine Layout

July, 2019

  • 7 July

    አፈና_በአስቸኳይ_ይቁም – ታማኝ በየነ ከሚመራው ግሎባል አልያንስ የተላከ መልክት!

    #አፈና_በአስቸኳይ_ይቁም…! “ቁጥራቸው የማይታወቅ ወጣቶች ወደ ሰንዳፋ ተወስደው እርህራሄ የጎደለው ግርፋትና እንግልት እየተፈጸመባቸው ነው።” በታማን በየነ የሚመራው ግሎባል አሊያንስ ለአብይ አህመድና ለሚመሩት መንግስት ታማኝ በየነ ከሚመራው ግሎባል አልያንስ የተላከ መልክት…. ግሎባል አልያንስ ከተቋቋመበት ግዜ ጀምሮ ለአለም አቀፍ መርሆወችና ለስብአዊ መብቶች መከበር በኢትዮጵያም ውስጥ ይሁን በወጪ አገራት ኢትዮጵያኖች በሚደርስባቸው የስብዓዊ መብት ጥስት …

    Read More »
  • 6 July

    የአቶ ዮሃንስ ቧ ያለው የተናገሩት ጥሩ ንግግር::

    ባሳለፍነው ሳምንት ባጣናቸው የክልላችን ከፍተኛ አመራሮች ልባዊ ሀዘናቸውን የገለፁ ጨዋ ኢትዮጵያዊያን ቢኖሩም የአማራን ህዝብ በወንድማማቾች አሰላለፍ በማቧደንና አንድነቱን ለመከፋፈል የሚደረጉ አስመሳይ የቁማር መግለጫዎችን ታዝበናል። በድርጊቱ የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ለማዋል የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች መስመራቸውን ስተው አማራውን ወደ ማሳደድና አንገቱን እንዲደፋ ለማድረግ መሰሪዎች ያዘኑ በመምሰል መሯሯጣቸውን ቀጥለዋል ፤ ይህ ነውረኛ ድርጊት የአማራን …

    Read More »
  • 6 July

    የታሰሩ አማሮች ስም ዝርዝር

    እስካሁን 738 አማሮች ታስረዋል!!!!!!! ========================= እስካሁን በመንፈቅለ መንግሥት ሰበብ ከ738 በላይ አማራዎች መታሰራቸው ተረጋግጧል። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን እንኳን በአማራ ክልል 218 የሚሆኑ ሰዎች መታሰራቸውን ገልጿል።የብ/ጄ አሳምነው ፅጌ ባለቤት ወይዘሮ ደስታ አስፋ መታሰሯንም BBC የአማርኛው ልጇን ዋቢ በማድረግ ዘግቧል።የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለምርጫ ቦርድ በሰጠው ሪፖርት መሰረት፦ 1.ወለጋ 61  2.ጅማ …

    Read More »
  • 6 July

    Zemene Kasse speech

    ዘመነ ካሴ ስለ ዶ/ር አምባቸውና አብይ ይሄን ተናግሯል። እርስ በርስ ለማጫረሰ ሰለሚሰራው ስራም ተናግሯል። Posted by ያብባል ዘላለም on Thursday, July 4, 2019

    Read More »
  • 6 July

    የዶር ደሳለኝ ጫኔ መልዕክት

    የዶር ደሳለኝ መልዕክት በግራም ይሁን በቀኝ የሞቱት የአማራ ውድ ልጆች መሆናቸው እየታወቀ አንዱን አጥፊ ሌላውን ጠፊ አድርጎ በመፈረጅ የሕዝቡን አንድነት ለማዳከም የሚደረገው የቃላት ዘመቻ ትርጉም አልባ ድካም መሆኑን ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ተናገሩ። **** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፕሬዚዳንት ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ ከአብመድ ጋር በነበራቸው ቆይታ ሰኔ 15/2011 ዓ.ም በተፈፀመው ጥቃት …

    Read More »
  • 5 July

    ጥሪ ለዉድ ወገኖቻችን:: አንድ አማራ ለሁሉም ኣማራ ፣ ሁሉም አማራ ለአንድ ኣማራ !

    ለዉድ ወገኖቻችን:: ይህ ድህረ ገጽ ከተፈተ ጀምሮ እርዳታ የላኩት ሰዎች በጣም ጥቂት ናቸው። እስካሁን ድረስ በ 1 አመት ዉስጥ ዉጭ ሀገር ከሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን የተላከው ገንዘብ $6500 ብቻ ነው። ከዚህ በፊት አንደተገለጸው እርዳታው የሚዉለው ለተፈናቀሉ ወገኖቻችንና ዘመዶቻቸው ለተገደሉባቸው ቤተሰቦች ስለሆነ ከንፈር መምጠጥ ብቻ በቂ ስላልሆነ እባካችሁ የምትችሉትን ያህል እርዳታ ያድርጉ። ይህንንም …

    Read More »

June, 2019

News in Pictures

Time in Ethiopia

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.