TimeLine Layout
August, 2019
-
25 August
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለአዲስ አበባ ከተማና ክፈለ ከተማ አመራሮቹ ስለ አመራር ሰጭነት ስልጠና እየሰጠ ነው፤
*** የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2011 ዓ.ም በዋና ፅ/ቤቱ ለአዲስ አበባ ከተማ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት አመራሮችና አስሩም ክፍለ ከተሞች ላሉ የከፍለ ከተማ አመራሮች ስለ አመራር ሰጭነት ሰልጠና እየሰጠ ነው። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ፤ ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ!!
Read More » -
25 August
የኢትዮጵያ አምላክ አያንቀላፋም – Leaked News አፈትላኪ ዜናዎች !
“የኢትዮጵያ አምላክ አያንቀላፋም…..!” ዮሃንስ ይባላል።ከሃገሩ ገና በልጅነቱ ነው በደርግ ዘመን የተሰደደው። አባቱ የህክምና ዶክተር እናቱ ደግሞ ጤና ጥበቃ ይሰሩ ነበር። አሜሪካ ሃገር በዋሽንግተን ዲሲ የመጀመሪያና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን የተማረ ሲሆን ብሩህ አእምሮ ስለነበረው ስታንፎርድ ዩኒቨርሲቲ ይገባል። በኮምፕዩተር ሳይንስ በከፍተኛ ማዕረግ በ1998 የተመረቀ ሲሆን የአሜሪካ መንግስት ብቃቱን በመመልከት የአሜሪካ የብሄራዊ ደህንነት ኤጄንሲ(NSA NATIONAL SECURTIY AGENCY) የሽብር መከላከል ክፍል ውስጥ ተቀጥሮ ይሰራ …
Read More » -
24 August
ታምራት ላይኔ የአማራ ባንክ ምስረታን ሊያደናቅፍ ሲሞክር መያዙ ተሰማ::
ታምራት ላይኔ የአማራ ባንክ ምስረታን ሊያደናቅፍ ሲሞክር መያዙ ተሰማ —– የቀድሞው ም/ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ታምራት ላይኔ የአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በሸራተን አዲስ ባዘጋጀው ኘሮግራም ላይ ሳይጠራ ተገኝቷል። ዝርዝር መረጃውም እንዲህ ነው። አቶ ታምራት ላይኔ ምንም አይነት የጥሪ ወረቀት ሳይደርሰው ከሆቴሉ ባለቤቶች ጋር ባለው የግል ቅርርብ ብቻ ወደ ኘሮግራሙ ዘልቆ ለመግባት ይሞክራል። የኘሮግራሙ አስተባባሪዎች የጥሪ ወረቀት እንዲያሳያቸው ቢጠይቁትም አቶ ታምራት የለኝም …
Read More » -
22 August
የ አብን ደጋፊዎች እባካችሁ ተመዝገቡ !
በተለያዩ ያሉ አገር ያሉ አማራ ወገኖቻቻን የአብን ማህበር የት ነው እያሉ ጥያቄ እየላኩልን ስለሆነ እባካችሁ ባላችሁበት ሀገር ያለዉን የአብን ማህበር ወይም ክለብ ካለ የት እንደሆነ አሳውቁን። ከሌለም ጀምሩት፥ ላልሰማ አሰሙ። ፎርሙን ሙሉና ላኩልን ወይም ፃፉልን::
Read More » -
21 August
መፅሐፍ በመሸጥ የሚተዳደሩ 3 ወንድማማቾች በፌድራል ፖሊስ ተይዘው መታሰራቸው ታውቋል::
3 ወንድማማቾቹ ታሰሩ! በአዲስ አበባ አራዳ ጊዮርጊስ አካባቢ መፅሐፍ በመሸጥ የሚተዳደሩ 3 ወንድማማቾች በፌድራል ፖሊስ ተይዘው መታሰራቸው ታውቋል። ወንድማማቾቹ መለሰ ማሩ፣ ጥጋቡ ማሩ እና ዘመነ ማሩ ሲሆኑ፣ ለእስር የተዳረጉት “አብንን ትደግፋላችሁ” በሚል እንደሆነ ተሰምቷል። ሦስቱ ወንድማማቾች ኤዞፕ መፅሃፍ መደብር የሚሰሩ ናቸው። ወንድማማቾቹ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተወስደዋል ተብሏል።
Read More »