ከአዲስ አበባ ደብረ ብርሃን የሚያገናኘው መንገድ ቄሮዎች ነን በሚሉ ወጣቶች ሼኖ አካባቢ በመዘጋቱ መንገደኞች እየተጉላሉ መሆናቸው ታውቋል። ዛሬ ከቀኑ 10:00 ገደማ ጀምሮ መንገዱ መዘጋቱን ተጓዦች የገለፁ ሲሆን፣ በስፍራው የምትገኘው የአሥራት ዘጋቢም ይህንኑ አረጋግጣለች። መንገዱን የዘጉት ወጣቶችን የኦሮሚያ ክልል ልዩ ኃይል በዝምታ እየተመለከታቸው እንደሆነም ከስፍራው የተገኘው መረጃ ያመለክታል። ከተጓዦች መካከል ለግሸን ደብረ ከርቤ ንግስ በዓል ቆይተው ወደ አዲስ አበባ የሚመለሱት በከፍተኛ …
Read More »TimeLine Layout
October, 2019
-
6 October
መልእክት ከአበበ ገላው – ዲስኩሩና ፉከራው ይብቃ! Abebe Gellaw is back !
Jawar Mohammed and Shimeles Abdissa at Meskel Square on Oct. 5, 2019 ዲስኩሩና ፉከራው ይብቃ! አዲሶቹ የአደባባይ ፎካሪዎች ለህወሃት አድረው ህሊናቸውን እንደ አሞሌ ጨው ለዳቦ ሸጠው ኦሮሞን ጨምሮ ጭቁን የድሃ ልጅ ሲገርፉና ሲያስገርፉ፣ ሲገድሉና ሲያስገድሉ ነበር። ይህን ሃቅ ችላ ያልነው ጠፍቶን ሳይሆን ለውጥ መጥቷል፣ እኩልነት ታውጇል በሚል የይቅርታ መንፈስ ነበር። እድል ይሰጣቸው ብለን የተከራከርነው የተስፋ ብርሃን ፈንጥቋል በሚል እምነት እንጂ …
Read More » -
5 October
አዋጅ! አዋጅ ! አዋጅ !
ለመላው ኢትዮጵያ አርበኛ ልጆች በሙሉ! ከነገ ቅዳሜ ማለዳ ጀምሮ እስ እሁድ ምሽት ድረስ በደማቸውና በአጥንታቸው ሀገራችንን ከጠላት ጠብቀው ያቆዩልን ጀግኖች አባቶቻችንን በማኅበራዊ የመገናኛ መረቦች በስፋት እንዘክራለን። አባቶቻችን ጠላቶቻቸውን ያንበረከኩት ውሃ እየረጩ ሳይሆን ጥይት እየረጩ ነበር። ጥይት የሚረጨው መሳሪያቸው ነፍጥ ሲባል እነሱ ነፍጠኛ ይባላሉ። ዛሬ እነዚህን መሳሪያ አንጋቢ አርበኛ ነፍጠኞችን ለማያውቋቸው ንፍጣሞች ለማሳወቅ ሲባል በግጥም፣ በንባብ፣ በስዕል፣ በፎቶግራፍና በሌሎችም መንገዶች …
Read More » -
5 October
የሺመልስ አብዲሳ ግጭት ቀስቃሽ ንግግር !!
የፕሬዝዳንቱ ግጭት ቀስቃሽ ንግግር ======================== የኦዲፒ ባለስልጣናት ከሰሞኑ ኢሬቻ የሰላም እና የፍቅር ምልክት ነው ብለው በየሚዲያው እየቀረቡ ቢያደነቁሩንም የኦሮሚያ ክልል ም/ፕሬዝዳንቱ ሽመልስ አብዲሳ ግን በአሉን የግጭት መቀስቀሻ እና የቂም መወጣጫ አድርጎታል። ሰውየው በፖለቲካ ስካር እየተደናበረ መስቀል አደባባይ ለተሰበሰበው ህዝብ እንዲህ አለ “የኦሮሞ ህዝብ እዚህ ነው የተሰበረው፣ እዚህ ነው ውርደት የጀመረው። እዚህ ነው ቅስሙ የተሰበረው። እነ ቱፋ ሙና እና ሌሎች የጊዜው …
Read More » -
4 October
መልእክት ለጠ/ሚ አቢይ አህመድ !
ክቡር ጠ/ሚኒስትሬ!…በድፍረት ልምከርዎ! – የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስትሬ ሆይ ለጤናዎ እንደምን ከረሙልኝ? እኔ ዕድሜ ለእርስዎና ለአስተዳደርዎ በመዓት ስጋት ውስጥ ተከብቤ እንዳለሁ አለሁ፡፡ አዎ!…ይኸቺ መከረኛ ሀገር በመዓት ችግሮች ውስጥ እየዳከረች ነው፡፡ አክራሪ ብሔርተኞች እና ተረኛ ነን ብለው የሚያስቡ ኃይሎች በአንድ በኩል፤ ተገፋን፣ ተረሳን የሚሉ ኃይሎች በሌላ በኩል ሕዝብን መከራ የሚያበሉ ሆነዋል፡፡ ክቡርነትዎ ግን ችግሩን ማስቆምዎ ቀርቶ ችግሩን በስሙ ጠርተው ሲያወግዙ አለማስተዋሌ ሌላ …
Read More » -
3 October
የአዴፓ መሪዎች እንደዚህ ሳምንት ተዋርደው አያውቁም።
ባህር ዳር በተካሄደው ሰብሰባ አንድ የአዴፓ አባል ለአዴፓ አመራሮች እናንተ የማን መሪ ናችሁ ? የአዴፓ መሪዎች በተቀመጡበት አንድ የአዴፓ አባል የሆነ ለአዴፓ መሪዎች ለመሆኑ እናንተ የማን መሪዎች ናችሁ? ሁል ጊዜ በቲቪ ለውጡ እንዳይደናቀፍ እያላችሁ በቲቪ መስኮት ትናገራላችሁ ። ~~ ለመሆኑ ስለየትኛው ለውጥ ነው የምትናገሩት? አማራ እየታሰረ እየተፈናቀለ ነው። ወልቃይትንና ራያን እናስመልሳለን እያላችሁ ጉራ ስትነፉ #አዲስ #አበባን አስረከባችሁ ። ~~ በኦሮሞ ክልል አማራ በመሆናቸው …
Read More »