By Tibebe Samuel Ferenji October 23, 2019 Merriam Webster defines terrorism as “the systematic use of terror especially as a means of coercion”. The act of terrorism is also defined as “the calculated use of violence (or the threat of violence) against civilians in order to attain goals that are political or religious or ideological in nature; this is done through intimidation or coercion …
Read More »TimeLine Layout
October, 2019
-
27 October
የዐቢይ እና የጃዋር ግብግብ – በፍቃዱ ኃይሉ
አክቲቪስት ጃዋር መሐመድ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ደጋግመው የሚጠሩ ሥሞች ናቸው። ሁለቱም የየራሳቸው የኀይል ምንጭ እና የቅቡልነት አድማስ ያላቸው ጉልበተኞች ናቸው። አክቲቪስት ጃዋር መሐመድ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ደጋግመው የሚጠሩ ሥሞች ናቸው። ሁለቱም የየራሳቸው የኀይል ምንጭ እና የቅቡልነት አድማስ ያላቸው ጉልበተኞች ናቸው። ዐቢይ አሕመድ ከገዢው ፓርቲ …
Read More » -
25 October
ቅዱስ ሲኖዶስ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ምልአተ ጉባኤውን አቋርጧል ።
የባሌው ተወላጅ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ዮሴፍ ፥ ከባሌ ሮቤ በተደወለላቸው ስልክ ተደናግጠው ከወንበራቸው ሲወድቁ ፥ ፖትሪያክ አቡነ ማቲያስ በድንጋጤ ከአፍንጨቸው የነስር ደም ፈሷል ። በርካታ አረጋዊ ሊቃነ ጳጳሳት በእንባቸው ሲራጩ በጉባኤው አርፍደዋል ። በቤተክርስቲያናችን ላይ እና በምመኖቿ ላይ እየደረሰ ያለው መዋቅራዊ ፥ የተጠናና የተቀናጀ ጥቃትን ለአለም ህዝብ ነገ ያሳውቃል ። መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ አለም አቀፍ ሚዲያዎች ጥሪ ተደርጎላቿል ። …
Read More » -
23 October
በደቡብ ጎንደር ዞን ታስረው የነበሩት የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አመራሮች በብር ዋስትና ከእስር ተፈተዋል
*** ሰኔ 15 ቀን 2012 ዓ.ም የደቡብ ጎንደር ዞን አመራሮች ላይ የግድያ ወንጀል ለመፈፀም አስባችሁ ነበር በሚል በፖሊስ ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የንቅናቄያችን የደቡብ ጎንደር ዞን ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ም/ሰብሳቢ አቶ ቢሰጥ አሰፋ እና የደርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ጌታቸው አዱኛ ጥቅምት 10 ቀን 2012 ዓ.ም በደብረ ታቦር ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ቀርበው ነበር፡፡ በዕለቱ በዋለው ችሎትም ፓሊስ አሉኝ ያላቸውን ምስክሮችና የተጠርጣሪዎችን …
Read More »