Breaking News
Home / Amharic / Oromization of Ethiopian Airlines

Oromization of Ethiopian Airlines

አየር መንገዱን ኦሮሞናይዝ የማድረግ ዘመቻ፦

#ሰበር_ዜና_‼️‼️

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ግርማ ዋቄ ከኃላፊነት ተነሱ። በምትካቸው ምንም የንግድ አየር መንገድ እውቀት የሌለውን  ጄነራል ይልማ መርዳሳን የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማኔጅመንት ቦርድ ሰብሳቢ በመሆን ተተክቷል።

አቶ ግርማ ዋቄ የተሾሙት አቶ ተወልደ ገብረማርያም ከኃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ተከትሎ ነበር።

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.