Breaking News
Home / Amharic / One Amhara Global Convention

One Amhara Global Convention

አንድ አማራ አለም አቀፍ ስብሰባ

One Amhara Global Convention

Date: January 28 2024
Time: 12PM EST

zoom ስብሰባው ለመሳትፍ
Zoom ID: 946 5112 2155
Passcode: 233946

የምንወያይበት ርዕስ👇
የአማራ ትግል አካሄድ: ሊመጡ የሚችሉ ክስተቶች: አማራው በአስቸኳይ መስራት ያለባቸው ስራዎች: የዳያስፖራ ሚና ምን መሆን አለበት: ድርጅቶች ማስተካከል ያለባቸው ጉዳዮች

ሁሉም የአንድ አማራ አባሎች በዚህ ስብሰባ ይገኛሉ: ጥያቄ መጠየቅ የምትፈሉጉ መጥታችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ

ለተከታታይ ሁለት ቀናት የሚደረግ አለም አቀፍ ስብሰባ ።

ለመላዉ የአማራ ብሄር ተወላጆች ጥሪያችንን እናቀርባለን።

መሳተፍ የምትፈልጉ በዚህ የዙም አድራሻ ግቡና ተሳተፉ !
ከ 1 ሰዓት ቦሀላ ይጀመራል !

 

Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.