አብን በኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ታሪክ የመጀመሪያ የሆነዉን የስልጠና እና ጥናት ማዕከሉን (Training and Research Center) በይፋ አስመርቋል። ስሙንም “ፕሮፌሰር አስራት የስልጠና እና ጥናት ማዕከል” አሉት። ይኸ ድርጅት በእዉቀት እና በብስለት የተሞላ ነዉ።
ፕሮፌሰር አስራት አልሞቱም፣ ህልማቸዉ ይሳካል/እየተሳካም ነዉ።