Breaking News

Classic Layout

አብይ አህመድ ማነው? ታዬ ደንደአ ! ይሄን መረጃ ሳያስጠፉት በፊት ቅዱት. by Interview by Horn Conversation. Part 1 of 3

ታዬ ደንደአ ከኢትዮጵያ ከወጣ ቦሀላ ነበር ይህን ሁሉ ሚስጥር መናገር የነበረበት። ሚልኬሳ ውጭ ሀገር ከሄደ ቦሀላ ነበር ስለ አብይ የተናገረው። ታዬ ከታሰረ ቦሀላ የተናገረውን ማጋለጥ እስሩ እንዲፀናበት እያደረጋችሁ ነው። አብይ ከስልጣን ካልወረደ አይፈታውም። አንድ ኤምባሲ ገብቶ ጥገኝነት ቢጠይቅ ከለላ ያገኝ ነበር። ወይም በተደብቆ በጨለማ ኬንያ ወይም ሱዳን ወይም ኤርትራ ገብቶ ራሱን ማዳን ይችል ነበር። ታዬ በጣም ያሳዝነኛል።

Read More »

የትናንትናው ስብስብ mastermind ወያኔ ነች።

የትናንትናው ስብስብ mastermind ወያኔ ነች። ወያኔ ብልጥ ነች፣ ለእርሷ ተገዥና ወዳጅ የሆኗትን አሳምራ ታውቃለች። ወያኔ ከድሮም ጀምሮ አብራቸው የምትሠራውን መምረጥ ትችልበታለች። በዚህ “ጦርነት ይቁም ሠላም ይቅደም” “የውይይት ዝግጅቷ ራሷን [ሠላማዊ] አስመስላ የቀረበችው ከልቧ ሳይሆን ቀጣይ ከአጋሮቿ ጋር ሆና ለምታደርገው ጦርነት ማስመሰያና “ሠላማዊነትን” ፈላጊ ለመምሰል ነው። በዚህ ውይይት እነ ዘመነ ካሴም እየተናገሩ እያየን ነው። የዘመነ በዚህ ውይይት መሳተፍ ትርጉሙ የተለዬ ባይሆንም …

Read More »

ፓስፖርት በጉቦ – የኢሚግሬሽን ጉድ

#የምርመራዘገባ በአዲስ አበባ ኢሚግሬሽን ቢሮ በጉቦ ፓስፖርት የማውጣት ሂደት በማስረጃ ሲጋለጥ – አንድ የሲስተም አድሚን ትናንት ብቻ በመመሳጠር 149 ፓስፖርቶችን ሰርቶ 745,000 ብር አግኝቷል (መሠረት ሚድያ)- ፓስፖርት በጉቦ ማውጣት አሁን አሁን ህጋዊ እስኪመስል የተለመደ ሆኗል፣ የሚመለከታቸው አካላትም ጉዳዩ የእነሱ እስከማይመስል ድረስ ችላ ያሉት ይመስላል። የተወሰኑ የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ሰራተኞችና ደላሎች ተመሳጥረው ድርጊቱ ላይ መሰማራታቸውን መሠረት ሚድያ ከዚህ በፊት ባደረጋቸው …

Read More »

አባሴራ፣ አባቁማር፣ አምስት አመት ሙሉ አገሪቱን አመሳት፣

አባሴራ፣ አባቁማር፣ አምስት አመት ሙሉ አገሪቱን አመሳት፣ አሁንም በስውርና በግልጽ የሕዝብ ዕልቂትና ስቃይ እንዲቀጥል ሰበብ እየፈለገ የአማራ ሕዝብንና መሬቱን በደም እያጨቀየ ነው፣ ኢትዮጵያ በታሪክዋ እንደአብይ አይነት ከሐዲና አጭበርባሪ ፣ ርሕራሔ የሌለው ጨካኝና አረመኔ ፣ ሴረኛና ሸፍጠኛ፣ ደካማና ልፍስፍስ፣ ብቃት የሌለውና ቅን ያልሆነ፣ ሥራውን በትክክል መሥራት የማይችልና የማይፈልግ፣ አስመሳይና እስስት ፣ ሥልጣን ወዳድ ብቻ ሳይሆን ሥልጣን አምላኪ፣ እጅግ እራሱን የሚወድና ራሱን …

Read More »

የሀኪም ደሞዝ በኢትዮጵያ – Salary of Medical Doctors in Ethiopia

‎የኢትዮጵያ (ለጤና ባለሙያው የሚከፈለው ደመወዝ በዶላር ) ‎_ዶክተሮች 12765 /132 =96.7 ዶላር 😭 ‎-ነርሶች 7600/132=-57.5 ዶላር ‎ ‎ የ2025 ዓ.ም. ለተለያዩ የአፍሪቃ ሀገራት የጤና ሠራተኞች የደሞዝ መጠን (በዶላር/ወር) መረጃ ከኢኮኖሚያዊ እቅዶች፣ የጤና ልማት ፕሮግራሞች ጋር በሀገር ውስጥ ያሉ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ ይዘት አንጻር ‎ ‎በምሥራቅ አፍርካ ‎ኬንያ፤ ‎ – ዶክተሮች: 1,000–3,000 ዶላር (መንግስታዊ)፤ 2,500–5,000 ዶላር (ግል). ‎ – ነርሶች: 500–1,200 ዶላር …

Read More »

የኢትዮጵያ የባህር በር ማጣት ታሪክ!!! – By Dr. Debru Negash (MD)

የኢትዮጵያ የባህር በር ማጣት ታሪክ!!! ~ ኦቶማን ቱርክ እና የኢትዮጵያ ጦርነት (1557_1589) ጦርነቱ የተቀሰቀሰው በ1557 ኦዝደሚር ፓሻ የወደብ ከተማ የሆነችውን የምፅዋ ከተማን ከያዘ በኃላ ከኦቶማን ኢምፓየር የኢትዮጵያ ግዛት ወረራ ጋር በተነሳ ነው። ~ የግብፅ እና ኢትዮጵያ ጦርነት በኢትዮጵያ ኢምፓየር እና በግብፅ ኬዲቫት መካከል ከ1874 እስከ 1876 ባለው ጊዜ ውስጥ የኦቶማን ኢምፓየር ራስ ገዝ በሆነው በግብፅ መካከል የተደረገ ጦርነት ነበር። ~ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.