Breaking News

Recent Posts

ገንዘባቸው የተወረሳባቸው የአማራና የ አፋር ተወላጆች !

የ35 የአማራ፣ 2 የአፋር ባለሃብቶችና ድርጅቶች የባንክ አካውንት ታገደ የአማራ ሕዝብ ትግልን ሊደግፉ ይችላሉ በሚል፤ የአማራ ባለሃብቶችን ለማሠርና ንብረታቸውንም ልክ እንደ ትጥቁ ለማስፈታት እንቅስቃሴ መጀመሩን ትናንት በዘ-ሐበሻ ዜና መዘገባችን ይታወቃል። በኦሮሚያ ብልጽግና ሰዎች የሚመራው የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዛሬ ለሁሉም ባንኮች በጻፈው ደብዳቤ የ35 የአማራ ባለሃብቶች እንዲሁም 2 የአፋር ባለሃብቶች በባንክ ያላቸው ገንዘብ እንዲታገድ ለሁሉም ባንኮች የጻፈው ደብዳቤ ዘ-ሐበሻ እጅ ገብቷል። …

Read More »

አዲሱ የመከላከያ አዋጅ እና ዕውነታው:: ስልጣን ለኦሮሞ ብቻ !

አዲሱ የመከላከያ አዋጅ እና ዕውነታው የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ፣የፌደራል ፖሊስ እና የመከላከያ ሠራዊት በአገር አቀፍ ደረጃ በጠቅላይ አዛዥ እና ኃላፊነት ጥብቅ ቦታ ላይ ያሉት እና ሪፎርሙ #ሼር በማድረግ ዕውነታውን እናጋልጥ፤እነዚህ መረጃዎች ብዙ ተደክሞባቸው የሚወጡ ናቸው። 1ኛ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር 👉ደመላሽ ወ/ሚካኤል (ኦሮሞ) 2ኛ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ም/ኮሚሽነር👉መላኩ ፈንታ (ኦሮሞ) 3ኛ) አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽነር አዛዥ👉ሀሰን (ኦሮሞ) 4ኛ የአዲስ አበባ …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.