ዛሬ እስር ቤት ሄጄ የታሰሩትን ሰዎች አናገርኩ ! መልሳቸውን አንብቡልኝ – ስንታየሁ ቸኮል
ዛሬ ግንቦት 8/2015 ዓ,ም ከ4:00 ሰዓት ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አማራነታቸው በሽብር ያስከሰሳቸው የሕሊና እስረኞችን ለመጠየቅ አቀናሁ። ካብዛኛዎቹ ጋር ሚክሲኮ እንደተገናኘን የተለየዋቸው ናቸው። ዛሬ እኔ ጠያቂ ሆኜ በጠባቡ የሽቦ መስኮት ያነጋገርኳቸውን ሰዎች በጥቂቱ.. ረዳት ፕ/ር ሲሳይ አውገቸው ሽብርተኛ ስትባል ምን እንደተሰማዉ ጠየኩት መልስ ” እኔን በሽብር ለመክሰስ ማስረጃ ካላቸው ወንጀሉ ለአማራ ሕዝብ መቆሜ ነው። ዶ/ር አሰፋ ኪዳኔ …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች


