መብራቱ ገብረህይወት ማነው ?
ከማነው እውነተኛ በረከት ስምዖን (መብራቱ ገብረህይወት ማነው) ማን ነው?ለማንስ አገለገለ ማንንስ ጨቆነ?አቶ በረከት ስምዖን ሠሞኑን በስርቆት እና እምነት በማጉደል የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ወደ ከርቸሌ መውረዳቸውን ተከትሎ በሁለት የተከፈሉ ሀሳቦች ይጎርፋሉ፡፡ሀሳቦቹም1. አንደኛው በረከት ህይወቱን በሙሉ ለህዝብ በለፋ ይህ አይገባውም የሚል ሲሆን ( ከወደ ትግራይ የሚተሙ ሀሳቦች ናቸው)2. በረከት ስምዖን የአንድ ክልል ዘር ያጠፋ ያሠረ የጨፈጨፈ ጨካኝ አረመኔ ወደ እስር ቤት …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች


