Breaking News

Recent Posts

የግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሃውልት በአፍሪካ ህብረት ቅጥር ግቢ ውሥጥ ….

የግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ሃውልት በአፍሪካ ህብረት ቅጥር ግቢ ውሥጥ መቆሙን አስመልክቶ ቤተሰቦቻቸው የሰጡት አስተያየት…

Read More »

አብኖች እያሉ ያሉት “አዲስ አበባ የሁላችንም ናት፤ ይህን የሚቃረን ካለ ግን…

ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ፀጋዬ! ~~ 1. የአንድነት ፖለቲካ አቀንቃኝ ነኝ ብሎ አዲስ አበባ የከተመው ሃይል ለውጡ እንዳይቀለበስ በሚል “ታከለ ኡማን አትተቹ፤ አብይን አትተቹ” ከማለት ያለፈ ለአዲስ አበባ የሚጠቅም አቋም አላየሁበትም። 2. የአንድነት ሃይሎች ለአብይ ከማሸርገዳቸው የተነሳ “በስመ አብ” ከማለት ይልቅ “በስመ አብይ” ማለት የሚቀላቸው ሁሉ ይመስለኛል። 3. አብኖች እያሉ ያሉት “አዲስ አበባ የሁላችንም ናት፤ ይህን የሚቃረን ካለ ግን ከምኒሊክ ጀምሮ ስለነበረው …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.