በተጉለት፣ መንዝ፣ ኤፍራተና ግድም፣ በቀወት፣ ጣርማበርና ምንጃር ከአብን ሰራዊትከርመን እነሆ ተከተናል::
ሳምንቱን ስንሸኘው! በተጉለት፣ መንዝ፣ ኤፍራተና ግድም፣ በቀወት፣ ጣርማበርና ምንጃር ከአብን ሰራዊትና ከሰፊው ህዝባችን ጋር ለአንድ ሳምንት ያህል ስንመክር ከርመን ወደ በራራ ተመልሰን በምስኪኗ ቤታችን እነሆ ተከተናል። ይህች ምስኪኗ ቤታችን ደግሞ ባለታሪክ ናት! ትላንት በሀማደ ዘመነ መንግስት የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ታውጆ ስብሰባ ማድረግ ክልክል በነበረበት ዘመን በቅድመ አብን የትግል እንቅስቃሴአችን የበኩሏን አበርክታለች….አራት ያህል ውይይቶችንም አስተናግዳለች! ——————-ታዲያ ሰሞኑን በምንጃር አረርቲ በህዝባችን መሀል …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች


