በአዲስ አበባ ከተማ 22 – 2 ሰዎች ተገደሉ ::
ክር(ማተብ) ያሠረ ሁሉ የሚታረድበት መንግስት ዓልባ የተረኞች የአገዛዝ ሥርዓት ጦርነቱን ሀይማኖታዊ ውጊያ አድርጎታል ። አዲስ አበባ ውስጥ 22 አካባቢ ያሉ ቅድስት አርሴማ ቤተ/ክርስቲያንን እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያንን ለማፍረስ ከሌሊቱ 7፡30 ሲሆን የአገዛዙ ፖሊሶች በቀጥታ ወደ ህዝቡ በመተኮስ ሁለት ወጣቶች ተሰውተዋል ። ለጊዜው ብዙ ቁጥሩ ያልታወቀ ምዕመናንም በጥይት ተመተው ወደ ሆስፒታል እንደተወሰዱ ተነግሯል ።
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች


