Amhara Activist has message!
https://www.facebook.com/teddy.mulu.547/videos/121518176161361/?t=265
Read More »የኮሮና ቫይረስን በሳይንሳዊ ምርምር በተደገፈ የሀገር በቀል እውቀት ከዘመናዊ ሳይንስ ጋር በማቀናጀት ቫይረሱን ለማከም የተሰራው …
Read More »የአብይ አህመድ ሚኒስትሮች የሐይማኖት ስሪት 1|ኛ ፕሮቴስታንት 75% (18 ከ24ቱ) 2|ኛ ሙስሊም 25% (6ከ 24ቱ) …
Read More »https://www.facebook.com/teddy.mulu.547/videos/121518176161361/?t=265
Read More »ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ አንድ ቤተሰብ ለሌላ አንድ ቤተሰብ በቀን አንድ ምግብ ለማካፈል የሚያስችል ዝግጅት እንዲያደርግ ጥሪ አቅርበዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ማዕድ ማጋራት” ሲሉ በሰየሙት መንገድም መንግስት የኮሮና ወረርሽኝ የከፋ ጉዳት ቢያደርስ በየቤቱ ምግብ ለማድረስ አቅሙም ሆነ መንገዱ ስለማይኖረው፤ ሰዎች በምግብ እጦት እንዳይጎዱ አንድ ቤተሰብ በቀን አንድ ምግብ ሌላ ቤተሰብ ለማቅረብ ዝግጅት እንዲደረግ እና እንደቤተሰብ ምክክር እንዲደረግ አሳስበዋል። የዩኒቨርሲቲ መምህራን …
Read More »1. ኢትዮጵያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሰወች በኮሮና ተሰው። 2 የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆስፒታል ገቡ። 3 የፈረንጆች ሆሳእና በኢንተርኔት ተከበረ 4 ኒውዮርክ (Bronx Zoo) ነብሩን ኮሮና ያዘው 5. ንግሥት ኤሊዛቤጥ ኮሮናን በተመለከተ ለህዝብ መልክት አስተላለፉ። 6 ሉዝያና ግዛት በሰው ብዛት እና የኮሮና ቫይረስ የተያዙት ሬሽዎ (ratio) ሲታይ ከኒወርክ በለጠች። 7 የአሜሪካው ተጠባባቂ ጦር (Army reserve) ኒወርክ ላይ ከ2000 በላይ በሽተኞችን …
Read More »