Breaking News

Recent Posts

በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!

በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!(አማራ የሆናችሁ በሙሉ መረጃውን ሼር ሼር አድርጉት)ባሳለፍናቸው ሶስት ሳምንታት በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰውን የዘር ጭፍጨፋ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ዘጋቢ ፊልም ሊዘጋጅ ነው!በተለያዩ አለም አቀፍ ቋንቋዎች የሚዘጋጀው ይህ ዘጋቢ ፊልም ባሳለፍናቸው ጥቂት ሳምንታት ውስጥ በአማራ ህዝብ ላይ የተፈፀመውን የዘር ጭፍጨፋ በፎቶ ፣ በቪዲዮና በሰነድ ማስረጃ አጠናክረን ለአለም …

Read More »

በአዲስ አበባ የሚሰራዉን ተንኮል ተመልከቱና ፍረዱ !

“ለድምፃዊው መታሰቢያዎቹ የተሰየሙለት በአቃቂ ክፍለ ከተማ ገላን አካባቢ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት፣ ከኃይሌ ጋርመንት ወደ ጀሞ የሚወስደው መንገድ፣ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ የሚገኘው ድልድይና በሂልተን ሆቴል አካባቢ ያለው ፓርክ ናቸው።በስሙም የመታሰቢያ ሐውልት በከተማዋ ለማቆም በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አካባቢ የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል” ሲል ፋና ዛሬ በድህረገጹ አስታውቋል።በእርግጠኝነት ለመናገር የሚቻለው የሟች ስም “ሃጫሉ” መሆኑ ቀርቶ ትንሽ የመሃል አገር የሚመስል …

Read More »
Multi threaded Redundant Dedicated Server in USA and in Europe.