ያልተነገረው ታሪክ !
የዘር ክልል ካልፈረሰ ከአዲስአበባ ወደ አማራ ክልል መሄድ ወይም መምጣት አይቻልም።ምክናያቱም አዲስአበባ የተከበበችው በኦሮሞ ክልል ነው :: ባለፈው የሃጫሉን ግድያ ተከትሎ በኦሮሚያ ሻሸመኔና ሌሎች አካባቢዎች በነረው ጭፍጨፋ ወቅት ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን የሚወስደው መንገድ ተዘግቶ ነበር። ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ አዲስ አበባ የሚጓዙ ተጓዦች ያላቸው አማራጭ ደብረ ብርሃን መዋልና ማደር ነበር። ይህ ይገጥመኛል ብሎ የወጣ ህዝብ በዚህ ከተማ ሲውልና …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች


