በኦሮሙማ የተጥለቀለቀው የኢትዮጵያ የፍትህ ተቋም
በኦሮሞማ የተጥለቀለቀው የ ኢትዮጵያ የ ፍትህ ተቋም ይህን ይመስላል! ዶር አብይ ባለፈው ስለ ህውሀት ወንጀል እና በደል ሲዘረዝሩ በ ፐርሰንት እየጠቀሱ መከላከያ በምን ያህል ፐርሰንት በትግራይ ተወላጆች እንደተጥለቀለቀ ነግሮ ጉድ አሰኝቶናል ! በራሱ መከራከርያ የ ኢትዮጵያ የ ፍትህ ተቋም በተረኞች ምን ያህል እንደተጥለቀለቀ እንሞግተው እስኪ! 1. የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዘዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ————-~~~ኦሮሞ2. የጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዘዳንት ሰለሞን አረዳ—–~~~~~ኦሮሞ3. …
Read More »
Amhara Fano Supporters – የአማራ ፋኖ ደጋፊዎች Amhara Fano Support Website – የፋኖ ደጋፊዎች


